በትዳር 11 ዓመት አልፎናል
ከ-ህይወቴ :- የዛሬው ባለታሪክ እነሆ
ሰላም ጤና ይስጥልኝ
ባለትዳር እና የሁለት ወንድ ልጆች አባት ነኝ እኔ ለስሙ አንገቴ ላይ መስቀል አለ ግን ጠንካራ ኦርቶዶክስ አይደለውም ባለቤቴ ደግሞ ፕሮቴስታንት ናት ። የአይማኖት ልዩነት በመሀላችን ስላለ ሁሌም በመሃላችን ሰላም ሁኖ አያውቅም። በትዳር 11 ዓመት አልፎናል ከዚህ ውስጥ 4 ዓመቱን እኔ ገጠር አከባቢ ስለነበርኩኝ እሳን ከተማ ሳስተምራት ነበር እንደዛም ሁኖ በመሀላችን ሁሌም ግጭት አለ ።የዛሬ 5 ዓመት ስራ አግኝቼ ወደ አዲስ አበባ ተያይዘን መጣን እና ተጨማሪ አንድ ልጅ ወለድን ።የዛሬ አመት ትንሽ አሞኛል አዋሳ ሂጄ ልታከም ብላ እህቷ ጋር ሄደች በዛው ስራ አግኝቻለው ስለዚህ የቤቱን ዕቃ አጠቃላይ ይዛ ሄደች ።እኔ በየወሩ 8000-10000 ብር ልክላታለው ። ህይወቴ ግራ እየገባው ነው ስለዚህ ምን ላድርግ?
ምክራችሁን ከታች ባለው ቦት ያድርሱን
@View277