💘💘አንች የልቤ ንግስት የልቤ ትርታ🌺🌺
🌺🌺ዘዎትር ሳስብሽ ቀንም ሆነ ማታ💘💘
💘💘ይመሻል ይነጋል ሠዓቱም ይኋዛል🌺🌺
🌺🌺ልቤ አንችን ላይከዳ ራሱን አውግዟል
💘💘የልቤ ትርታ የኔ ውድ ፍቅር ሁሌ አስብሻለሁ
🌺🌺አሁንም ቅድምም ባሳብ አይሻለሁ
💘💘ቶሎ ድረሽልኝ ራሴን ስቻለሁ🌺🌺
🌺🌺የቀረሽ እንደሆን እጎዳብሻለሁ
🌺🌺ዘዎትር ሳስብሽ ቀንም ሆነ ማታ💘💘
💘💘ይመሻል ይነጋል ሠዓቱም ይኋዛል🌺🌺
🌺🌺ልቤ አንችን ላይከዳ ራሱን አውግዟል
💘💘የልቤ ትርታ የኔ ውድ ፍቅር ሁሌ አስብሻለሁ
🌺🌺አሁንም ቅድምም ባሳብ አይሻለሁ
💘💘ቶሎ ድረሽልኝ ራሴን ስቻለሁ🌺🌺
🌺🌺የቀረሽ እንደሆን እጎዳብሻለሁ