ከዚህ በፊት በቂ የኮምፒውተር አጠቃቀም እውቀት ላላቸው እንዲሁም አርቲስቲክ የሆነ ችሎታ ባለቤት ለሆኑ ብቻ ይሄን የሶስት ወር ፕሮግራም አዘጋጅተናል። ይሄ በየቀኑ ለሶስት ወራት የሚሰጠው ፕሮግራም ሰልጣኞችን የሚፈትን ተደርጎ የተዘጋጀ ሲሆን በስልጠናው መጨረሻ የተሟላ የግራፊክ ዲዛይን እንዲሁም የቪድዮ ኤዲቲንግ ችሎታ ባለቤት ያደርጋቸዋል የሚል እምነት አለን። መስፈርቱን ለሚያሟሉ ውስን ቦታዎች አሉን። ለመመዝገብ 0984 78 60 60 ላይ ደውሉልን።
#helpgoodpeoplewin
#digitalskills #graphicdesign
follow us on all social media channels @wingobeze
www.gobeze.com
#helpgoodpeoplewin
#digitalskills #graphicdesign
follow us on all social media channels @wingobeze
www.gobeze.com