Amharic worship 🎧


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha


እዚህ ቻናል ላይ የክርስቲያን መዝሙሮችና wallpaper or songs እንዲለቀቅ የምትፈልጉትን ነገር በዚህ ቻናሌ ላይ ይለቀቃል እናም ደግሞ እናንተ ጋር ያለ እንዲለቀቅ የምትፈልጉ ነገር ካለ ከታች ባለው username ላኩ ለበለጠ መረጃ ለማናገር ከፈለጋችሁ አውሩኘ ተባረኩ Jesus is king 👇👇
👇
@mule5t
ads👇
https://telega.io/channels/worship2535/card

Bog‘liq kanallar  |  O‘xshash kanallar

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Statistika
Postlar filtri


ወንጌል የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎች dan repost
. ክርስቲያናዊ ጋብቻ
➡️ለወጣቶች፦ የወደፊት ትዳራቸውን በክርስቲያናዊ ምሳሌነትና በጌታ ፈቃድ ለመመስረት ለሚዘጋጁ
➡️ለእጮኛሞች፦ በፍቅርና በቅድስና ላይ የተመሠረተ ክርስቲያናዊ እጮኝነትን ለመምራት ለሚፈልጉ
➡️ለባለትዳሮች፦ የጋብቻ ህይወታቸውን በክርስቶስ ፍቅርና በመጽሐፍ ቅዱሳዊ መሠረት ማደስ ለሚፈልጉ ባለትዳሮች ​እና ወጣቶች የተዘጋጀ መፅሐፍ ነው ከታች የሚገኘውን ሊንክ በመንካት በ250 ብር ብቻ መግዛት ይችላሉ።
ከስር ያለውን ሊንክ በመጫን በቀላሉ መጽሐፉን ያውርዱ👇👇👇👇
https://ye-buna.com/samiyy?ref=product_detail&product=6abca0f06ad01_samiyy

መጽሐፉን ከከፈሉ በኋላ "showlife" በሚል Sms text ይደርስዎታል እዚያ ላይ የመጽሐፉ የ pdf ሊንክ አለ


የተመኛችሁትን በመኖር ይባርካችው!❤️
እግዚአብሔር ፊቱን ያብራላችው 🤍

1k 0 0 1 143

Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
TikTok page follow
Name: Amharic worship 🎧
Please follow TikTok account
እንደማታሳፊሩኝ አውቃላው ተባረኩ 😊


እንኳ ለ2019 ዓመት በሰላም አደረሳችው 🌼🌼
አመቱ የሰላም የፊቅር የደስታ እና እግዚአብሔር ሚከብርባችሁ አመት ይሁንላችው መልካም በዓል


እኔም እንደ ዮሴፍ ልጠብቅህ 🥹
ጥሩ ባርያ ከመሆን ጀርባ መልካም ጌታ
ማድረግ ታውቅበታለህ እና ጌታዬ ሆይ ልጠብቅህ 🥺?!!


በፊቅር መለያየት ያለው ሰላም
ጥፋታኛ ሳንሆን God🥰✨


Rip😭
ለወዳጅ ዘመዶ እግዚአብሔር መጽናናትን እመኛለሁ
😔


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish


እግዚአብሔር ጋር ቆዩ❤️
እርሱ ጋር ሰንብቱ....ድክመቱም ይሁን ግን እግዚአብሔር በዛ ድክመት ይገለጥበት ዘንድ አብሮነታችሁን ክርስቶስ ጋር አርጉ!

በምህረቱ የደገፈንን ጌታማ ደግሞ ጀርባ ሰተን ማስከፋት አይመጣውም😊....ይኸው አሁን እኔም ልፀልይ ነው ያልፀለያችሁ ለ 10 ወይም ለ 15 ደቂቃ ከጌታ ጋር ሕብረትን አድርጉ።

መልካም ቀን ❤️


🗨️ለችግሮቻችን Side Effect የሌለው መድኃኒት ፀሎት ነው። በፀሎት ላይ overdose ብሎ ነገር የለም። በደምብ እንፀልይ❕


``በአዳም ምክንያት ሰው ሁሉ እንደሚሞት እንዲሁም በክርስቶስ ምክንያት ሰው ሁሉ ሕይወትን ይገኛል ።❤️


አትርከስ የለበስከው ልብስ👖 👗
በዋጋ እንዳይበልጥህ 😔🥹

✍@Mule5t


✝በምን አጎደልከኝ መች ጠናው የሰው ደጅ
✨ከጫፍ ጫፍ ሙላቴ ምትደላ ምትመች


አንድ ቀን ሁላችንም ትዝታ እንሆናለን።🥹
ስለዚህ ዛሬ የሚያስታውሱህን መልካም ነገር ስራ። ❤️

መልካም ምሽት ቤተሰብ🌙🤗


😔የልቤን ለማን ልናገረው ተይዟል በሀሳብ አንተን በማያከብርው ደስታ በሌለበት ፊለጋ ወቷል.....🥺


🤍እኔ ላይ እቅድህ ሰፊ ነው በደንብ አውቃለው 🥹


✨ጌታ ሆይ ሁሉን ነገሬን ይኸው እንካ እንደፈለክ እንዳሻ እንደልብ አድርገው


🎲ቤተሰቦቻችን በዚህ CHANNEL ማስታወቂያ ማሰራት የሚትፈልጉ ማናቸውም ከታች ባለው
Username ማናገር ትችላላችሁ ተባረኩ እንወዳችኋለን 🥰
🫳
@Mule5t DM😊


Like ❤️😘

ደህና እደሩ


✨እግዚአብሔር ሊክሳችው ሲፈልግ ሰው ይልክላችዋል 🤍

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.