ማስታወቂያ
ለጥር ወር ተመራቂ ተማሪወች በሙሉ exit exam ለመፈተን የሚያበቁ መስፈርቶችን ስለማሳወቅ
ተመራቂ ተማሪወች በ ዚህ ወር መጨረሻ ቀናት ማለትም 26-30 የሚሰጠውን የመውጫ ፈተና ለመፈተን፣ ተማሪወችን ለማዘጋጀት የቀረቡትን 3 ሞዴል ፈተናወች የወሰዱ እነዲሁም በየ ትምህርት ክፍሉ የተሰጡትን የማጠናከሪያ ክላሶች 80% እና በለይ በክፍል ውስጥ በመገኘት የተከታተሉ ተማሪወች ብቻ ፈተናውን መውሰድ እንደሚችሉ እናሳውቃለን