#አስፈሪ_ሃድስ ሴቶችን በተመለከተ
እህቶች አላህ ይዘንላችሁና ይህን ነብያዊ ሃድስ በደንብ አድርጋችሁ ተረዱና ራሳችሁን ፈትሹበት
የአላህ መልዕክተኛ صلى الله عليه وسلم እንድህ ብለዋል
"እሳትን ተመለከትኩኝ አብዛኛዎቹ በሷ ውስጥ ያሉት(የገቡት) ሴቶች ናቸው፤ (የገቡበትን ምክንያት ሲገልጹም ) የባልን ውለታ ይክዳሉ፣መልካም ውለታንም ይክዳሉ፣ለአንዷ ሴት አመት ሙሉ መልካምን ብትውልላትና የሆነ ነገርን(ጎደሎን) ካንተ ብታይ በፍጹም ካንተ መልካምን ነገር አላውቅም ትላለች "
[ ሶሒሑል ቡኻሪ]
____ __
እህቴ ሆይ! ከትዳር አጋርሽ ጋር አላህ እስከፈቀደልሽ በመልካምና በፍቅር ኑሪ። የአላህ ውሳኔ ሁኖ ደግሞ ጠብም ይሁን መለያየት(ፍች) ቢከሰት ባልሽ የዋለልሽን ውለታ፣ያደረገልሽን መልካም ነገሮች ረስተሽና ውለታ ቢስ ሁነሽ ራስሽን ለጅሐነም ማገዶ ለማድረግ አትጣሪ።በጠብና በፍች ጊዜ ሸይጧንና ነፍስያ አሸንፈውሽ ውለታን ለመካድ ቢያነሳሱሽ ከላይ የሰፈረውን ሐድስ በማስታወስ ራስሽን ከእሳት ጠብቂ !!
ወንድምሽ √ Ibnu Seid
✍ https://t.me/ye_Sunnyi_Setochi_Medrek
🌹كوني سلفية على الجادة🌹