. 😊ጴንጤዎች ነን☺️
ጴንጤዎች ነን of Course ምግብ በጣም እንወዳለን (እና ብሩን በምን እናጥፋው ሱስ የለብን 😔)
ጴንጤዎች ነን of Course በሀይማኖታችን ሲቀልዱ አብረን
እንስቃለን 😂
ጴንጤዎች ነን Of Course መፅሐፍ ቅዱስ ብቻ ነው መመሪያችን ።
ጴንጤዎች ነን Of Course ጠላትን የመቃወም የፀሎት ሰዓት ላይ ሁል ጊዜ ሀይለኞች ነን😠
ጴንጤዎች ነን Of Course በወሬያችን መሀል የእግዚአብሔር ቃል አናጣም ።
ጴንጤዎች ነን Of Course የሆነ ቦታ የማናውቀውን ሌላ ሰው ስናገኝ ሰውየው ጴንጤ ከሆነ በሁለት ደቂቃ ባልበለጠ ግዜ ውስጥ እንለየዋለን ። 🥺🥰
ጴንጤዎች ነን of Course በመዘነጥ አንታማም።
ጴንጤዎች ነን Of Course የሚረግሙንን እንባርካለን 🥰
ጴንጤዎች ነን Of Course ለገባን እውነት የትኛውንም ዋጋ እንከፍላለን።
ጴንጤዎች ነን Of Course የሆነን ሰው "ጌታ ይገስፅህ " ካልነው
ሰውየውን በአበል ራሱ ደግመን አናገኘውም 😂
ጴንጤዎች ነን Of Course በወንጌል ጉዳይ ይሉኝታ አናውቅም ።
ጴንጤዎች ነን Of Course የሀይማኖታችን አባል ከሌላ ሀይማኖት ሰው ጋር ሲጀናጀን Flirt ሲያረግ ካየነው ደማችን ይፈላል 😡
ጴንጤዎች ነን Of Course ፆማችንን ሰው እንዳያውቅብን በጣም እንጠነቀቃለን ❤️
ጴንጤዎች ነን of Courseየአንድ ጴንጤ ሱቅ በቅርባችን ካለ ከሌላ
ቦታ እቃ አንገዛም 😂
ጴንጤዎች ነን Of Course ብንደክምም ስለ ጌታ ማውራት
አናቆምም 🥺
ጴንጤዎች ነን Of Course መዳናችንን ያረጋገጥን 🙏
አዎ ጴንጤዎች ነን እዚህ ግባ ከማይባል ስፍራ ጌታ ለክብሩ የጠራን 🖤🥺
💞share for your friends💞
🎼🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣 & 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚 🎼🎼
@ye_Protestant_mezemur
@ye_Protestant_mezemur
─── ❖ ── ✦ ── ❖ ───