በሬን ዘግቼ የለመንኩት፤
ምነው ባረገው ጌታን ያልኩት፤
በእጥፍ ላከው ቀዶ ከሰማይ፤
የልቤ ደርሷል ካሰብኩት በላይ።
የልቤ ደረሰ ያሰብኩት ተሳካ፤
አደራ የሰጠሁት ኢየሱስ ነው ለካ፤
ዛሬማ አርፌ ተደላድያለሁ፤
ሥራዬ ተሰርቶ አመሰግናለሁ።
አመሰግናለሁ - ዳጊ ጥላሁን
Full Album▸ Albastros.com
@Yedestaye_Elilta
ምነው ባረገው ጌታን ያልኩት፤
በእጥፍ ላከው ቀዶ ከሰማይ፤
የልቤ ደርሷል ካሰብኩት በላይ።
የልቤ ደረሰ ያሰብኩት ተሳካ፤
አደራ የሰጠሁት ኢየሱስ ነው ለካ፤
ዛሬማ አርፌ ተደላድያለሁ፤
ሥራዬ ተሰርቶ አመሰግናለሁ።
አመሰግናለሁ - ዳጊ ጥላሁን
Full Album▸ Albastros.com
@Yedestaye_Elilta