Nelson Mandela ፕሬዚዳንት ከሆኑ በሗላ አንድ ቀን ጠባቂዎቻቸው ለምን ወጣ ብለን ምሳ አንበላም ብለዋቸዉ ይዘዋቸዉ ይወጣሉ።
አንድ ሞቅ ያለ ሰፈር ሲደርሱ ምግብ ቤት አግኝተው ምግብ እንዳዘዙ ከፊት ለፊታቸዉ ያዘዘዉ ምግብ የዘገየበት አንድ ሰው ስላዩ"ጥሩትና ከእኛ ጋር ይብላ"ብለዉ አንዱን ወታደር ላኩ።ሰዉየዉ መጥቶ አብሯቸዉ ተመገበ...
ሰዉየዉ እየተመገበ እጁ ይንቀጠቀጥ ነበር።ጨርሶ ሲሄድ ከጠባቂዎቹ መሀል አንዱ "ማዴባ የቅድሙ ሰዉዬ ህመምተኛ ነው መሰለኝ እጁ ይንቀጠቀጥ ነበር ።"ይላቸዋል ማንዴላ"አይ አይደለም የታሰርኩበት እስር ቤት ጠባቂ ዘበኛ ነበር።ብዙ ጊዜ ተደብ*ድቤ ከቶ*ርች ስመለስ ዉሀ ስለሚጠማኝ ዉሀ እንዲሰጠኝ ስጠይቀው ይኼ ሰዉ በምላሹ ፊቴ ላይ ሽንቱን ይሸናብኝ ነበር።አሁን ፕረዚዳንት ሆኜ ሲያየኝ የምበቀለዉ መስሎት ፈርቶ ነዉ።" ነበር ያሉት
አገር በመቻቻል እንጂ በቂም በቀል አትገነባም።ደካሞች ይቅርታን አያውቁም ።ይቅርታ የጠንካሮች መለያ ባህሪ ናትና ❤
@tksa_tks