ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha
Toifa: ko‘rsatilmagan


በየቀኑ የተለያዩ ኢስላማዊ እውቀቶችን ይሸምቱበታል። ይቀላለቀሉ፣ ለሌሎችም ያሰራጩ።

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Toifa
ko‘rsatilmagan
Statistika
Postlar filtri


المنهج المفيد في تعليم التجويد (1).pdf
3.6Mb
🎁 የሚቀራው የተጅዊድ ኪታብ 👇

📘 المنهج المفيد فى تعليم التجويد

👍 ቀላልና በአጭር አገላለፅ የተዘጋጀ
👍 በተለያዩ ምስሎችና ግራፎች የተደገፈ
👍 በርካታ ምሳሌዎችና ማብራሪያዎች ያሉት


🌙 በቅርቡ ረመዷን 01 ኢንሻአሏህ ይጀመራል

ቻናል: [https://t.me/Jud_Acadamy]

👉 ለበርካታ ወንድምና እህቶች በማሰራጨትና በማመላከት የአጅሩ ተካፋይ እንሁን


አዲስ የተጅዊድ ኮርስ

🌙 ረመዷን 01 ይጀምራል!

ከምሽቱ 4:00 - 5:00

💎 በቴሌግራም Live 🔺

✅ በJud Tube ቻናል ብቻ
[
https://t.me/Jud_Acadamy] Share 👈




ይህ በረመዳን የሚጀመረው Live የተጅዊድ ት/ት በየትኛው ሰአት ቢሰጥ ይመቻችኃል? (ሰአቶቹ በኢትዬ አቆጣጠር ናቸው)
So‘rovnoma
  •   ጧት ከ12:00 እስከ 1:00
  •   ቀን ከ7:30 እስከ 8:30
  •   ማታ ከምሽቱ 4:00 እስከ 5:00
1 ta ovoz


🌹 ረሱል ስለ ቁርአን ምን አሉ?

🍀 ሀዲስ ቁጥር : 05/40

«ቁርኣንን አሳምሮ የሚያነብ ከተከበሩትና ከደጋጎቹ ልዑካን (መላኢካዎች) ጋር ነው። ያ እየተንተባተበና እያስቸገረውም ቁርኣንን የሚያነብ ሰው ሁለት አጅር አለው።»

📚 ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል

┄┄┉┉✽‌»‌🌹✿🌹»‌✽‌┉┉┄┄
ጁድ የተጅዊድና የአረብኛ አካዳሚ
🌐 https://t.me/Jud_Acadamy


ከሚከተሉት መካከል ቁርአንን በትክክል ለማንበብ ከሚያግዙ መንገዶች መካከል ያልሆነው የትኛው ነው?
So‘rovnoma
  •   ተጅዊዱን የጠበቀ ቃሪዕ ማዳመጥ
  •   የተጅዊድ ትምህርት መማር
  •   በራስ ጥረት ብቻ ማንበብ
  •   ሳይሰለቹ ደጋግሞ ማንበብ
4 ta ovoz


📚 ረሱል ስለ ቁርአን ምን አሉ?

🍀 ሀዲስ ቁጥር : 04/40

«ሙዕሚን ሆኖ ቁርኣን የሚያነብ ምሳሌው ልክ እንደ ትርንጎ ነው። ሽታው ያውዳል፣ ጣዕሙም ይጣፍጣል፡፡ሙእሚን ሆን ቁርኣን የማያነብ ምሳሌው ልክ እንደ ቴምር ነው። ሽታ የለውም፣ ጣዕሙ ግን ይጣፍጣል። ሙናፊቅ ሆኖ ቁርኣን የሚያነብ ምሳሌው ልክ እንደ አሪቲ ነው። ሽታው ያውዳል፣ ጣዕሙ ግን መራራ ነው። ሙናፊቅ ሆኖ ቁርኣን የማያነብ ምሳሌው ልክ እንደ እምቧይ ነው። ሽታም የለውም፣ ጣዕሙም መራራ ነው።»

📖 ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል

┄┄┉┉✽‌»‌🌹✿🌹»‌✽‌┉┉┄┄
ጁድ የተጅዊድና የአረብኛ አካዳሚ
🌐 https://t.me/Jud_Acadamy


ከሱረቱ አት-ተውባ እንዴት ልጀምር

#ተጅዊድ_በቀላሉ  🔖 14

┄┄┉┉✽‌»‌🌹✿🌹»‌✽‌┉┉┄┄
ጁድ የተጅዊድና የአረብኛ አካዳሚ
🌐 https://t.me/Jud_Acadamy


📚 ረሱል ስለ ቁርአን ምን አሉ?

🍀 ሀዲስ ቁጥር : 03/40

««ቁርኣንን አንብቡ፣ እሱ የቂያማ ዕለት አማላጅ ሆኖ ይመጣልና፡፡»


📖 ሙስሊም ዘግበውታል

┄┄┉┉✽‌»‌🌹✿🌹»‌✽‌┉┉┄┄
ጁድ የተጅዊድና የአረብኛ አካዳሚ
🌐 https://t.me/Jud_Acadamy


🚫 የተከለከለው የበስመላ አነባብ ❗️

#ተጅዊድ_በቀላሉ  🔖 13

┄┄┉┉✽‌»‌🌹✿🌹»‌✽‌┉┉┄┄
ጁድ የተጅዊድና የአረብኛ አካዳሚ
🌐 https://t.me/Jud_Acadamy


📚 ረሱል ስለ ቁርአን ምን አሉ?

🍀 ሀዲስ ቁጥር : 02/40

«አንድን የቁርአን አንቀፅ ያነበበ ሰው ለሱ ሀሰና (ምንዳ) አለው፡፡ ይህም በአስር አምሳያ ይባዛለታል፡፡ (አሊፍ ላም ሚም) አንድ ፊደል ነው አልላችሁም፡፡ ነገር ግን አሊፍም ፊደል ነው። ላምም ፊደል ነው። ሚምም ፊደል ነው፡፡»


📖 አልባኒ ሶሂህ ብለውታል

┄┄┉┉✽‌»‌🌹✿🌹»‌✽‌┉┉┄┄
ጁድ የተጅዊድና የአረብኛ አካዳሚ
🌐 https://t.me/Jud_Acadamy


📚 ረሱል ስለ ቁርአን ምን አሉ?

🍀 ሀዲስ ቁጥር : 01/40

"ሰዎች ቁርዐንን እያነበቡ እና እርሱን እየተመማሩ በአላህ ቤት ውስጥ አይሰባሰቡም በእነርሱ ላይ እርጋታ የወረደ፣ እዝነትም ያሸፈናቸው፣ መላኢካዎችም ያካበባቸውና አሏህ እርሱ ዘንድ ባሉት በመልካም ያወሳቸው ቢሆን እንጂ።"

📖 ሙስሊም ዘግበውታል

┄┄┉┉✽‌»‌🌹✿🌹»‌✽‌┉┉┄┄
ጁድ የተጅዊድና የአረብኛ አካዳሚ
🌐 https://t.me/Jud_Acadamy


🌟 አስደሳች ዜና 🌟

🌹 ተከታታይ የተጅዊድ ት/ት
📄

በበርካቶች ተደጋጋሚ ጥያቄ መሰረት የፊታችን ረመዷን 1 ጀምሮ በአሏህ ፍቃድ በዚሁ የቴሌግራም ቻናል [https://t.me/Jud_Acadamy] ላይ በቀጥታ ስርጭት 🔺Live ተከታታይ የተጅዊድ ት/ት ይጀመራል።

ስለሆነም ይህን ቻናል ለበርካታ ወንድምና እህቶች ሼር በማድረግ የት/ቱ ተጠቃሚ እንዲሆኑ ሰበብ እንሁን። ት/ቱን ለመከታተል ይህን ቻናል ጆይን ማድረግ ብቻ በቂ ነው።

👤 ኮርሱ የሚሰጠው: በሙሐመድ ጁድ (Jud Tube)

┄┄┉┉✽‌»‌🌹✿🌹»‌✽‌┉┉┄┄
ጁድ የተጅዊድና የአረብኛ አካዳሚ
🌐 https://t.me/Jud_Acadamy


⚠️ ኢስቲዓዛ መቼ ነው የሚባለው

#ተጅዊድ_በቀላሉ  🔖 11

┄┄┉┉✽‌»‌🌹✿🌹»‌✽‌┉┉┄┄
ጁድ የተጅዊድና የአረብኛ አካዳሚ
🌐 https://t.me/Jud_Acadamy


የቁርአን ስነ-ስርአቶች ⚠️

#ተጅዊድ_በቀላሉ  🔖 10

┄┄┉┉✽‌»‌🌹✿🌹»‌✽‌┉┉┄┄
ጁድ የተጅዊድና የአረብኛ አካዳሚ
🌐 https://t.me/Jud_Acadamy




የቁርአን አዳቦች ⚠️

#ተጅዊድ_በቀላሉ  🔖 09

┄┄┉┉✽‌»‌🌹✿🌹»‌✽‌┉┉┄┄
ጁድ የተጅዊድና የአረብኛ አካዳሚ
🌐 https://t.me/Jud_Acadamy


🚫 ድብቁ ስህተት ምንድን ነው?

#ተጅዊድ_በቀላሉ  🔖 08

┄┄┉┉✽‌»‌🌹✿🌹»‌✽‌┉┉┄┄
ጁድ የተጅዊድና የአረብኛ አካዳሚ
🌐 https://t.me/Jud_Acadamy


🚫 ግልፁ ስህተት ምንድን ነው?

#ተጅዊድ_በቀላሉ  🔖 07

┄┄┉┉✽‌»‌🌹✿🌹»‌✽‌┉┉┄┄
ጁድ የተጅዊድና የአረብኛ አካዳሚ
🌐 https://t.me/Jud_Acadamy


የአቀራር ስህተት ምንድን ነው?

#ተጅዊድ_በቀላሉ  🔖 06

┄┄┉┉✽‌»‌🌹✿🌹»‌✽‌┉┉┄┄
ጁድ የተጅዊድና የአረብኛ አካዳሚ
🌐 https://t.me/Jud_Acadamy

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.