ትንሽ እንኳ አንደነግጥም አይደል⁉️
መሬት ደጋግማ እየተንቀጠቀጠች ነው። ይህ ከባዱ ማስጠንቀቂያ ነው። መሬት የተንቀጠቀጠችው ውስጧ እንዲህ እንዲያ ስለሆነ የሚለው የሞኝ ትንታኔ ወደ ጎን ትተን ሀሊቁ አላህን እንስማ ወደ እርሱም እንመለስ!
አላህ በቁርዓኑ አመፀኞቹ የነብዩላህ ሷሊህ (ዐሰ) ህዝቦች በመሬት መንቀጥቀጥ እንዴት እንደቀጣቸው ሲገልፅ:
فَأَخَذَتْهُمُ ٱلرَّجْفَةُ فَأَصْبَحُوا۟ فِى دَارِهِمْ جَٰثِمِينَ
«ወዲያውም የምድር መንቀጥቀጥ (ጩኸትም) ያዘቻቸው፡፡ በቤቶቻቸውም ውስጥ ተንከፍርረው አነጉ፡፡» (አል አዕራፍ 7:78)
ወደ አላህ ከመሸሽ ውጭ ምንም አማራጭ የለም። ወንጀላችን ሲበዛ፣ በደል ሲበዛ፣ የተበዳዮች እንባ ሲበዛ የአላህ ቁጣ መምጣቱ የማይቀር ነው። ተውበት በማድረግ ወደ አላህ እንመለስ፣ ሰደቃ በማድረግ የተቸገሩትን እንርዳ፣ የተበዳዮችን ይቅርታ እንጠይቅ፣ መበዳደል ይብቃን፣ ይቺ በሰከንዶች ለምትጠፋ አለም መስገብገብ ይብቃን‼
.....