✞ ዘወይን ዘወይን ✞
ዘወይን ዘወይን ቤተ ቃና ዘወይን(፪)
ቤተ ቃና ዘወይን(፪)
በቃናዋ መንደር - - - ዘወይን
ሰርግ ተደግሶ - - - ዘወይን
ወይኑ ተሰናድቶ - - - ዘወይን
ዳሱ ተቀድሶ - - - ዘወይን
ዶኪማስም ጠራ - - - ዘወይን
ደቀ መዛሙርቱን - - - ዘወይን
ኢየሱስንና - - - ዘወይን
ማርያም እናቱን - - - ዘወይን
አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸►
ሲበሉ ሲጠጡ - - - ዘወይን
እጅግ ደስ አላቸው - - - ዘወይን
ያ መናኛ ወይን - - - ዘወይን
እየጣፈጣቸው - - - ዘወይን
እልልታውም ደምቋል - - - ዘወይን
ሙሽራውም ኮርቷል - - - ዘወይን
ሰርጉ ለእንግዶቹ - - - ዘወይን
የበቃ መስሎታል - - - ዘወይን
አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸►
ወይኑ በመካከል - - - ዘወይን
አለቀ ከጋኑ - - - ዘወይን
አፍረው ተደበቁ - - - ዘወይን
አሳላፊው ሁሉ - - - ዘወይን
ማንም ሰው ሳይነግራት - - - ዘወይን
ይህንን ተረድታ - - - ዘወይን
ድንግል ልታማልድ - - - ዘወይን
ሔደች ወደ ጌታ - - - ዘወይን
አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸►
ጋኖቹን ሙሏቸው - - - ዘወይን
ውሃውን ቀድታችሁ - - - ዘወይን
ብሏችኋል ልጄ - - - ዘወይን
ታዘዙ ታምናችሁ - - - ዘወይን
ብላ ስትናገር - - - ዘወይን
አሳላፊዎቹ - - - ዘወይን
አምነው ጓዳ ገቡ - - - ዘወይን
ተሞሉ ጋኖቹ - - - ዘወይን
አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸►
ማድጋው ሲከፈት - - - ዘወይን
መልካም ወይን ሆነ - - - ዘወይን
የክርስቶስ ክብር - - - ዘወይን
በቤቱ ገነነ - - - ዘወይን
የእመ አምላክ ጸሎት - - - ዘወይን
ታሪኩን ቀየረ - - - ዘወይን
መናኛው በሐዲስ - - - ዘወይን
ይኸው ተቀየረ - - - ዘወይን
አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸►
ዛሬም ለደከሙ - - - ዘወይን
አልጫ ለሆኑ - - - ዘወይን
ለነፍሳቸው ጣፋጭ - - - ዘወይን
አልቆባቸው ወይኑ - - - ዘወይን
ድንግል ትቆማለች - - - ዘወይን
ስለ እነሱ ተግታ - - - ዘወይን
እንዲጣፍጡላት - - - ዘወይን
ለምና ከጌታ - - - ዘወይን
አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸►
ልጇም ኤልሻዳይ ነው - - - ዘወይን
ሁሉን አዲስ አርጓል - - - ዘወይን
ጨለማውን ገልጧል - - - ዘወይን
መራሩን አጣፍጧል - - - ዘወይን
ሁሌ ድንቅ አድራጊ - - - ዘወይን
ዛሬም ተአምረኛ - - - ዘወይን
ጋኖቹን እንጠብ - - - ዘወይን
እንመለስ እኛ - - - ዘወይን
┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈
@yemezmur_gexem
┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈
ዘወይን ዘወይን ቤተ ቃና ዘወይን(፪)
ቤተ ቃና ዘወይን(፪)
በቃናዋ መንደር - - - ዘወይን
ሰርግ ተደግሶ - - - ዘወይን
ወይኑ ተሰናድቶ - - - ዘወይን
ዳሱ ተቀድሶ - - - ዘወይን
ዶኪማስም ጠራ - - - ዘወይን
ደቀ መዛሙርቱን - - - ዘወይን
ኢየሱስንና - - - ዘወይን
ማርያም እናቱን - - - ዘወይን
አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸►
ሲበሉ ሲጠጡ - - - ዘወይን
እጅግ ደስ አላቸው - - - ዘወይን
ያ መናኛ ወይን - - - ዘወይን
እየጣፈጣቸው - - - ዘወይን
እልልታውም ደምቋል - - - ዘወይን
ሙሽራውም ኮርቷል - - - ዘወይን
ሰርጉ ለእንግዶቹ - - - ዘወይን
የበቃ መስሎታል - - - ዘወይን
አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸►
ወይኑ በመካከል - - - ዘወይን
አለቀ ከጋኑ - - - ዘወይን
አፍረው ተደበቁ - - - ዘወይን
አሳላፊው ሁሉ - - - ዘወይን
ማንም ሰው ሳይነግራት - - - ዘወይን
ይህንን ተረድታ - - - ዘወይን
ድንግል ልታማልድ - - - ዘወይን
ሔደች ወደ ጌታ - - - ዘወይን
አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸►
ጋኖቹን ሙሏቸው - - - ዘወይን
ውሃውን ቀድታችሁ - - - ዘወይን
ብሏችኋል ልጄ - - - ዘወይን
ታዘዙ ታምናችሁ - - - ዘወይን
ብላ ስትናገር - - - ዘወይን
አሳላፊዎቹ - - - ዘወይን
አምነው ጓዳ ገቡ - - - ዘወይን
ተሞሉ ጋኖቹ - - - ዘወይን
አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸►
ማድጋው ሲከፈት - - - ዘወይን
መልካም ወይን ሆነ - - - ዘወይን
የክርስቶስ ክብር - - - ዘወይን
በቤቱ ገነነ - - - ዘወይን
የእመ አምላክ ጸሎት - - - ዘወይን
ታሪኩን ቀየረ - - - ዘወይን
መናኛው በሐዲስ - - - ዘወይን
ይኸው ተቀየረ - - - ዘወይን
አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸►
ዛሬም ለደከሙ - - - ዘወይን
አልጫ ለሆኑ - - - ዘወይን
ለነፍሳቸው ጣፋጭ - - - ዘወይን
አልቆባቸው ወይኑ - - - ዘወይን
ድንግል ትቆማለች - - - ዘወይን
ስለ እነሱ ተግታ - - - ዘወይን
እንዲጣፍጡላት - - - ዘወይን
ለምና ከጌታ - - - ዘወይን
አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸►
ልጇም ኤልሻዳይ ነው - - - ዘወይን
ሁሉን አዲስ አርጓል - - - ዘወይን
ጨለማውን ገልጧል - - - ዘወይን
መራሩን አጣፍጧል - - - ዘወይን
ሁሌ ድንቅ አድራጊ - - - ዘወይን
ዛሬም ተአምረኛ - - - ዘወይን
ጋኖቹን እንጠብ - - - ዘወይን
እንመለስ እኛ - - - ዘወይን
┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈
@yemezmur_gexem
┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈