✞ ኢትፍሪ ኢሚ ✞
ኢትፍሪ ኢሚ ነበልባለ እሳት [፪]
ታሪክ ሊቀይር ይችላል በእውነት [፪]
እናቴ አትፍሪ ነበልባሉን እሳት [፪]
ታሪኬን ሊቀይር ይችላል በእውነት [፪]
እየሉጣአ አትፍሪ ፈተናን በዓለም
እግዚአብሔርን አምኖ የሞተ ሰው የለም
መቀየር ይችላል እሳቱን በውኃ
አትፍሪ እናቴ በፈተና እንፅና
አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸►
ድንገት ይለወጣል የጣቱ ለማታ
በማግኘት በማጣት በሐዘን በደስታ
ሰማሽ ወይ እናቴ የሰውን ፉከራ
በጌታችን ያልፋል ይህ ሁሉ መከራ
አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸►
ይኸው ያዜማል አፋችን
ታሪክ ቀይሮ ጌታችን
መልአኩን ልኮ ላዳነን ጌታ
እነሆ እነሆ ቅኔ እልልታ
✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች👇
•➢ ሼር // SHARE
https://t.me/yemezmur_gexem
https://t.me/yemezmur_gexem
https://t.me/yemezmur_gexem
✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
ኢትፍሪ ኢሚ ነበልባለ እሳት [፪]
ታሪክ ሊቀይር ይችላል በእውነት [፪]
እናቴ አትፍሪ ነበልባሉን እሳት [፪]
ታሪኬን ሊቀይር ይችላል በእውነት [፪]
እየሉጣአ አትፍሪ ፈተናን በዓለም
እግዚአብሔርን አምኖ የሞተ ሰው የለም
መቀየር ይችላል እሳቱን በውኃ
አትፍሪ እናቴ በፈተና እንፅና
ቂርቆስ ሆይ ተመልከት የእሳቱን ወላፈን
እንዴት አልፈራውም ማን ይችላል ይህን
እንግባ ብትለኝ እሺ ብዬሃለው
የምታምነው አምላክ ማዳኑ ድንቅ ነው
አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸►
ድንገት ይለወጣል የጣቱ ለማታ
በማግኘት በማጣት በሐዘን በደስታ
ሰማሽ ወይ እናቴ የሰውን ፉከራ
በጌታችን ያልፋል ይህ ሁሉ መከራ
አይጠረጠርም ባለ ሙሉ ብርታት
ንጉሥ ይቻለዋል አሳዳጁን መርታት
የጣሉን ከእሳቱ እስከሚገርማቸው
ድነን ስናወድስ ያየናል አይናቸውን
አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸►
ይኸው ያዜማል አፋችን
ታሪክ ቀይሮ ጌታችን
መልአኩን ልኮ ላዳነን ጌታ
እነሆ እነሆ ቅኔ እልልታ
✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች👇
•➢ ሼር // SHARE
https://t.me/yemezmur_gexem
https://t.me/yemezmur_gexem
https://t.me/yemezmur_gexem
✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥