✞ አስተርእዮ በሰማይ ኮነ ✞
ሐዋርያት ሁሉ አዘኑ ተከዙ
በስብሐት በማኅሌት ሥጋዋን ገነዙ
አስተርእዮ በሰማያት ኮነ
አስተርእዮ አስተርእዮ (፪)
በክብር በስብሐት መላእክት በራማ
እያመሰገኗት በጥዑመ ዜማ
አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸►
የማትፈቅጂ ድንግል የኃጥአንን ሞት
በአማላጅነትሽ ለንስሐ አቆዪን ጥቂት
አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸►
የምታምር ርግብ ሰሎሞን አለሽ
ሥጋሽን ለመልበስ ወልድ መረጠሽ
አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸►
ሞትንስ መሞትን ለሁሉም ይገባል
የድንግል መሞት ግን በጣም ያስደንቃል
✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች👇
•➢ ሼር // SHARE
https://t.me/yemezmur_gexem
https://t.me/yemezmur_gexem
https://t.me/yemezmur_gexem
✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
ሐዋርያት ሁሉ አዘኑ ተከዙ
በስብሐት በማኅሌት ሥጋዋን ገነዙ
አስተርእዮ በሰማያት ኮነ
አስተርእዮ አስተርእዮ (፪)
በክብር በስብሐት መላእክት በራማ
እያመሰገኗት በጥዑመ ዜማ
አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸►
የማትፈቅጂ ድንግል የኃጥአንን ሞት
በአማላጅነትሽ ለንስሐ አቆዪን ጥቂት
አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸►
የምታምር ርግብ ሰሎሞን አለሽ
ሥጋሽን ለመልበስ ወልድ መረጠሽ
አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸►
ሞትንስ መሞትን ለሁሉም ይገባል
የድንግል መሞት ግን በጣም ያስደንቃል
✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች👇
•➢ ሼር // SHARE
https://t.me/yemezmur_gexem
https://t.me/yemezmur_gexem
https://t.me/yemezmur_gexem
✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥