✞ ድንግል ወላድተ ቃል ✞
ድንግል /፪/ ወላድተ ቃል/፪/
አሟሟትሽ በጥር ነሐሴ መቃብር ድንግል
የአንቺስ ለብቻሽ ነው ትንሳኤሽ ሲነገር ድንግል
ስጋሽ በምድር ላይ የት አለ እንደ ፍጡር
አርጓል ወደ ስማይ ከክርስቶስ መንበር
አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸►
ስጋሽን ሳያሳርጉ መላእክት በስማይ ድንግል
ቶማስ በደመና ሲመጣ መንገድ ላይ ድንግል
መግነዝ ተቀበለ ለሐዋሪያት ሊያሳይ ድንግል
አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸►
ትንሳኤሽን ሽተው ግራ ሲገባቸው ድንግል
ሐዋርያት ጾመው ተገለጥሽላቸው ድንግል
ተቀብራ አልቀረች በምድር ከደጇ ድንግል
አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸►
ለማየት ሲጓጉ የድንግልን ትንሳኤ ድንግል
እርገቷን አወቁ በብዙ ሱባኤ ድንግል
እኛም እንጸልይ ደጃችን እንዝጋ ድንግል
ከወላድት አምላክ እንድናገኝ ዋጋ ድንግል
መዝሙር|
|ሊቀ መዘምራን ኪነጥበብ ወ/ቂርቆስ
✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች👇
•➢ ሼር // SHARE
https://t.me/yemezmur_gexem
https://t.me/yemezmur_gexem
https://t.me/yemezmur_gexem
✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
ድንግል /፪/ ወላድተ ቃል/፪/
አሟሟትሽ በጥር ነሐሴ መቃብር ድንግል
የአንቺስ ለብቻሽ ነው ትንሳኤሽ ሲነገር ድንግል
ስጋሽ በምድር ላይ የት አለ እንደ ፍጡር
አርጓል ወደ ስማይ ከክርስቶስ መንበር
አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸►
ስጋሽን ሳያሳርጉ መላእክት በስማይ ድንግል
ቶማስ በደመና ሲመጣ መንገድ ላይ ድንግል
መግነዝ ተቀበለ ለሐዋሪያት ሊያሳይ ድንግል
አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸►
ትንሳኤሽን ሽተው ግራ ሲገባቸው ድንግል
ሐዋርያት ጾመው ተገለጥሽላቸው ድንግል
ተቀብራ አልቀረች በምድር ከደጇ ድንግል
አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸►
ለማየት ሲጓጉ የድንግልን ትንሳኤ ድንግል
እርገቷን አወቁ በብዙ ሱባኤ ድንግል
እኛም እንጸልይ ደጃችን እንዝጋ ድንግል
ከወላድት አምላክ እንድናገኝ ዋጋ ድንግል
መዝሙር|
|ሊቀ መዘምራን ኪነጥበብ ወ/ቂርቆስ
✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች👇
•➢ ሼር // SHARE
https://t.me/yemezmur_gexem
https://t.me/yemezmur_gexem
https://t.me/yemezmur_gexem
✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥