✞ እንደምትወደኝ አውቃለሁ ✞
እንደምትወደኝ አውቃለሁ [፪]
ሁሌም ስትጠራኝ እሠማለሁ
የቅጠል ልብስን ብለብስም
ሞቴን አትፈልግም
ኧኧኧ ሞቴን አትፈልግም
አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸►
ከቤተልሔም ጎልጎታ
እስከ ቀራንዮ ኮረብታ
እየተከተልክ ፈለከኝ
ከኃጢአት ቁስሌ ፈወስከኝ
ኧኧኧ ሞቴን አትፈልግም
አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸►
እረሳው ጌታ ሕግህን
ቀጥፌ በላው በለስን
ከገነት ቤቴ ተሰደድኩኝ
ከፍቅር እጅህ ተለየሁኝ
እንደምትወደኝ አውቃለሁ
አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸►
ተብለህልኝ ወንጀለኛ
ቆመህልኛል ከሐሰት ዳኛ
አንተ ስትሞት ተሰቅለህ
ክብርን ጠገብኩኝ ከእጅህ
እንደምትወደኝ አውቃለሁ
አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸►
አሁን የለብኝ ወቀሳ
ከፍለህልኛል ለእኔ ካሳ
መልሰኸኛል ወደ ቤቴ
አክብረኸኛል ደጉ አባቴ
እንደምትወደኝ አውቃለሁ
መዝሙር|
ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ
✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች👇
•➢ ሼር // SHARE
https://t.me/yemezmur_gexem
https://t.me/yemezmur_gexem
https://t.me/yemezmur_gexem
✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
እንደምትወደኝ አውቃለሁ [፪]
ሁሌም ስትጠራኝ እሠማለሁ
የቅጠል ልብስን ብለብስም
ሞቴን አትፈልግም
ኧኧኧ ሞቴን አትፈልግም
አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸►
ከቤተልሔም ጎልጎታ
እስከ ቀራንዮ ኮረብታ
እየተከተልክ ፈለከኝ
ከኃጢአት ቁስሌ ፈወስከኝ
ኧኧኧ ሞቴን አትፈልግም
አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸►
እረሳው ጌታ ሕግህን
ቀጥፌ በላው በለስን
ከገነት ቤቴ ተሰደድኩኝ
ከፍቅር እጅህ ተለየሁኝ
እንደምትወደኝ አውቃለሁ
አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸►
ተብለህልኝ ወንጀለኛ
ቆመህልኛል ከሐሰት ዳኛ
አንተ ስትሞት ተሰቅለህ
ክብርን ጠገብኩኝ ከእጅህ
እንደምትወደኝ አውቃለሁ
አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸►
አሁን የለብኝ ወቀሳ
ከፍለህልኛል ለእኔ ካሳ
መልሰኸኛል ወደ ቤቴ
አክብረኸኛል ደጉ አባቴ
እንደምትወደኝ አውቃለሁ
መዝሙር|
ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ
✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች👇
•➢ ሼር // SHARE
https://t.me/yemezmur_gexem
https://t.me/yemezmur_gexem
https://t.me/yemezmur_gexem
✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥