ነፃነት በዝምታ ውስጥ!
ከአብደላህ ቢን አምሩ (رضي ﷲ عنه) ተይዞ: ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿من صمتَ نجا﴾
“ዝም ያለ ነፃ ሆነ።”
📚 ሶሂህ አልጃሚዕ: 6367
አልኢማሙ አልቃሪ (رحمه الله) እንዲህ ይላሉ፦
﴿(من صمت) أي: سكت عن الشر. (نجا) أي: فاز وظفر بكل خير أو نجا آفات الدارين.﴾
“ዝም ያለ ሲባል፦ መጥፎ ከሆነ ነገር ዝም አለ።
ነፃ ሆነ ሲባል፦ መልካምሁሉ የተባለ ነገር አገኘ። ከሁለት ሀገራት መከራ ነፃ ሆነ ማለት ነው።”
📚 መረቃት አልመፈታሂ: 38.7/3