#Fekir_1k71❤️
🎁HBD mamaye $
Enkuwan tiweldisheln
Kojyewa🤔ko ...
ማማዬ ማማዬ አንቺ የኔ ዘንካታ፤
አንቺን ባየሁ ቁጥር እየጨመረ ነዉ የልቤ ትርታ፤
መድፍ እና መትረይስ የጥይት እሩምታ፤
አንቺ ሞንዳላ ነሽ በዛ ላይ ሳቂታ፤
ዝም ብየ ባሰብኩሽ ቁጥር ይሰማኛል ደስታ፤
እንደዉ ልደትሽ በዛሬዉ ቀን ደርሶ፤
ስጨፍር ልዉል ነዉ እየጠጣሁ በሶ፤
Aylaviw mamaye የኑሮዬ ምሶሶ፤❤
➤ አዉሮፕላን ፣ መርከቦች ፣ ታክሲዎች እንዲሁም ባጃጆች ባሉበት ይቁሙ። የኢትዮጵያ ህዝብ በሙሉ ባለበት ቆሞ ለ15 ደቂቃ ያጨብጭብልሽ... አብይ ስላንቺ መግለጫ ይስጥ...ቴዲ አፍሮ መልካም ልደት ብሎ ይዘምርልሽ... ባክሽ አዉቄ ነዉ እላለሁ! የኔ ልበ ወርቅ ሰዉ ባንቺ መጠን ለሰዉ ሲጨነቅ ሲያስብ አይቼ አዉቃለሁ ወይ???🤔እንደሆንሽ አላዉቅም...🙏መልካም ነገሮች ሁሉ በህይወትሽ ይግጠምሽ😱እንዲሁ እንደሳቅሽ ደስተኛ ኑሪ❤ መልካም ልደት❤
️እንደ ማንም ሰዉ ማይሆነዉን ነገር እስኪያስጠላሽ ኑሪ ብዬ አልመኝልሽም🤷♀ b/cማንም ሰዉ ከተሰጠዉ እድሜ ላይ መጨመር አ🤪ባይሆን እናትዬ እድሜሽን በሙሉ ሳይከፋሽ ኑሪልኝ😁😁።
👉መልካም ልደት 💔🍬🍥💘💓💔❤🍔🍕🍟🎂🌶💗💖💞💟🍟🌶🍕🍺🍺🍸🍶🍹🍷🍻🍨🍧🍦🍩🍮🍭🍬🍪🍰🍕🍞🍛🍙🍜🍋🍈🍇🌞🌞🌞🌞🌞🌞🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
Happy Barth day🥰🍾👑💋
ከ. .....ዮኒ
ለ. .......ማማዬ or ፅዮኔ
┄┅┅┄┅✶♥️✶┅┄┅┅┄
💝@Yenefekir💝