Postlar filtri


17ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ

           ⏰ ተጀመረ

🔴 ማንችስተር ዩናይትድ 0-0 ቦርንማውዝ 🔵

🏟️ ኦልድትራፎርድ

@Yenesport


🇪🇹የጨዋታ ቀን ! 🇪🇹

በአፍሪካ ሀገራት ዋንጫ (ቻን) የመጨረሻ ዙር ማጣርያ የመጀመርያ ጨዋታ ኢትዮጵያ ከ ሱዳን ጋር ይጫወታሉ።

ጨዋታው ከቀኑ 11:00 በሊቢያ ቤንጋዚ ቤኒና ማርትየርስ ስታዲየም ይደረጋል።

ድል ለኢትዮጵያ 🇪🇹!

" SHARE" @Yenesport


•|| ሚኬል ያሳቀው የጋዜጠኛው ጥያቄ ! 😄

ከምሽቱ የፓላስ ድል በውሃላ አርቴታ በጋዜጣዊ መግለጫው ከአንድ ጋዜጠኛ ይህንን ጥያቄ ተጠይቆ ነበር።

"ባለፈው ጄሱስ ፓላስ ላይ ሃትሪክ ሲሰራ ሚስቱ እርጉዝ እንደሆነች በደስታ አገላለፁ አሳይቷል። ዛሬ ደግሞ ሃቨርትዝ በተመሳሳይ ገልፃል። የማርቲን ኦዴጋርድም ሚስት እንዲሁ እርጉዝ እንደሆነች ይታወቃል። ተጫዋቾቹ ላይ ምን እያረክ እንደሆነ ልትነግረን ትችላለህ ? "

አርቴታም በመሳቅ መልካም የገና በዓል ከቤተሰቦቻችሁ ጋር ብሎ መጠይቁም ቋጭቶታል 😂

"SHARE" @Yenesport


የ17ተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ !

              ⏰ ተጠናቀቀ'

    ክርስትያል ፓላስ 1- 5 አርሰናል

@Yenesport


የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ 17ኛ ሳምንት ጨዋታዎች !

         ተጠናቀቁ

     ብሬንትፎርድ 0-2 ኖቲንግሃም
                          ⚽ አይና 38'
                          ⚽ ኤላንጋ 52'

 ኢፕስዊች 0-4 ኒውካስትል
               ⚽⚽⚽ አይዛክ 02', 45+2', 54'
                      ⚽ መርፊ 32'

      ዌስትሀም 1-1 ብራይተን
  ⚽ ኩዱስ 58'     ⚽ ዊፈር 51'

@Yenesport
@Yenesport


📋 አሰላለፍ / Line Ups


የ17ተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ !

              ⏰ ተጠናቀቀ'

      አስቶን ቪላ 2-1 ማንቸስተር ሲቲ
#ዱራን 17'. ፎደን 90+3
#ሮጀርስ 65'

🏟 ቪላ ፓርክ

@Yenesport


የ17ተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ !

              ⏰ 86'

      አስቶን ቪላ 2-0 ማንቸስተር ሲቲ
#ዱራን 17'
#ሮጀርስ 65'

🏟 ቪላ ፓርክ

@Yenesport


የ17ተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ !

              ⏰ 70'

      አስቶን ቪላ 2-0 ማንቸስተር ሲቲ
#ዱራን 17'
#ሮጀርስ 65'

🏟 ቪላ ፓርክ

@Yenesport


የዛሬ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች

ኒውካስትል ከ ሌስተር ሚያረጉትን ጨዋታ ETV Entertainment ቻነል በቀጥታ ያስተላልፈዋል

@Yenesport
@Yenesport


ማን ያሸንፋል
So‘rovnoma
  •   ማንቸስተር ሲቲ 🔵⚪
  •   ማንቸስተር ዩንይትድ 🔴⚫
198 ta ovoz


እሁድ በ ማንቹርያን ደርቢ ማን ያሸንፋል

⌚ 1:30
🏟️ ኢትሃድ

@Yenesport
@Yenesport


ሳዑዲ ዓረቢያ የ2034ቱን የዓለም ዋንጫ አዘጋጅ ሆና ተመረጠች

ሳዑዲ ዓረቢያ የ2034ቱን የዓለም ዋንጫ አዘጋጅ ሆና መመረጧን ዓለም አቀፉ የእግር ኳስ ማህበር (ፊፋ) አስታውቋል፡፡

ፊፋ ዛሬ ባካሄደው ልዩ ጉባኤ የ2030 የዓለም ዋንጫን ሞሮኮ፣ ስፔን እና ፖርቹጋል በጋራ እንዲያዘጋጁ መመረጣቸውንም ገልጿል፡፡

የዓለም ዋንጫን 100ኛ ዓመት ምክንያት በማድረግ 3 ጨዋታዎች በአርጀንቲና፣ በኡራጓይ እና ፓራጓይ እንደሚደረጉ ተጠቁሟል፡፡

የሁለቱም የአለም ዋንጫዎች አስተናጋጆች ዛሬ በተደረገው የፊፋ ልዩ ጉባኤ በድምጽ ብልጫ መረጋገጣቸውን ቢቢሲ ዘግቧል።


© EBC

@Yenesport
@Yenesport


የ እንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ክለቦች ደረጃ

@Yenesport
@Yenesport


ዛሬ የተደርጉ የ እንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ ዉጤቶች

@Yenesport
@Yenesport


ትናንት የተደርጉ የ እንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ ዉጤቶች

@Yenesport
@Yenesport


YeneTube dan repost
በመላው ሀገሪቱ የተቋረጠውን ኃይል ወደነበረበት ለመመለስ ርብርብ እየተደረገ ነው - የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል

ዛሬ ማምሻውን በሲስተም አለመረጋጋት በተፈጠረ ችግር የተነሳ በመላው ሀገሪቱ የኃይል መቋረጥ አጋጥሟል ሲል የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስታውቋል።

ችግሩን በመፍታት የተቋረጠውን ኃይል ወደነበረበት ለመመለስ በኃይል ማመንጫዎች እና በማከፋፈያ ጣቢያዎች ከፍተኛ ርብርብ እየተደረገ ነው ብሏል።

የተፈጠረው ችግር እስኪፈታ ድረስ ደንበኞች በትዕግስት እንዲጠባበቁ ጠይቆ፤ ያሉትን መረጃዎች በፍጥነት የሚያሳውቅ መሆኑንም ገልጿል።

@YeneTube @FikerAssefa



18 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.