... ከዓለምሽ ጠልቄ ይሁን የዘመኔ ፀደይ ደርሶ አላውቅም... ቅጥርሽን ፈቅደሽ ይሁን የዘራሁት መልካም ኩኖ አይገባኝም...
... ካለምሽ ይሆን ከዘመኔ ስጠይቅ... አንዱን ልመርጥ ሳመነታ... ደስታዬን ፍርሃት አጅቦት ... ከሳቄ ጀርባ ያደባ ለቅሶ እየታየኝ... አንድ እግሬ እኔና እንቺ ቤት ሌላኛውን ለምናልባት እንዳቆየሁት...
... እዚህ አለሁ ከኔናንቺ ሰማይ ስር...
|ዘካሪያስ|
°•.• @yenie_kal •.•°
@yenie_kal
○○○○○○○