ያለፈ ማንነትህን እርሳው!
የኃላ ታሪካችንን ዘወትር እያሰብን የምንብሰከሰክ ከሆነ አንለወጥም።
ባለፈው ታሪካችን የወደቅንባቸውና ያልተሳኩልን ነገሮች የአሁን ማንነታችን ሊሆኑ አይገባም።
በጊዜ ውስጥ መቆጣጠር የምትችለው ነገር አሁንን ብቻ ነው። ያለፈው አልፏል። አሁን ላይ ኑር!!!