💫በዚህ እሁድ በቴሌግራም ቀጥታ ስርጭት አዲስ ውይይት ይዘን ቀርበናል።
ርዕሱም: 💥 ድህረ ወሊድ ድባቴ💥
🤰🏽የድህረ ወሊድ ድባቴ ከወሊድ በኋላ በእናቶች ላይ የሚደርስ የስሜት መቃወስ ነው። ከወሊድ በኋላ ባለው የመጀመሪያ አመት ውስጥ በማንኛውም ጊዜ ሊከሰት ይችላል።
🗣እንግዳችን:
👉 ዶ/ር ቃልኪዳን በቀለ ( የአዕምሮ ህክምና ረዳት ፕሮፌሰር ፣ የአዕምር ጤና ለጤና ባለሙያዎች ፕሮጀክት አማካሪ እና የአዕምሮ ህክምና)
🗓እሁድ የካቲት 2, 2017
⏰ከምሽቱ 12 ሰዓት (በኢትዮጵያ)
⚡️ውይይቱን ለመቀላቀል እዚህ ይጫኑ
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/yetenaweg?livestream
⚡️የውይይት ቻናላችንን ለመቀላቀል እዚህ ይጫኑ: https://t.me/+dl4juoncBxMyODVh