#
ምስክርነት 67 / #Testimony 67
ለ 5 ወር #መራመድ አልችልም ነበር 😭 ነገር ግን ከፀለይክልኝ በኋላ ..... #
ኢየሱስ❤️😭
📌
LIVE ላይ የሆነ ተአምራት
አርብ ምሽት በነበረው የፈውስ ምሽት ድንገት የ Live ፕሮግራሙን ተቀላቀልኩ የእግዚአብሔር ሰው ሲያስተምሩ የነበረው ትምህረት ቀልቤን ወሰደው😭......በሰአቱ ደጋግሞ ስለ አላዛር ከሞት ስለመነሳት ደጋግመው ይፀልዩ ነበር አሜን ለእኔም ዛሬ ቀኔ ነው በማለት አብሬያቸው እፀልይ ነበር
በሰአቱ የእግሬ አጥንት ዘንጉ ተሰብሮ ለ 5 ወራት ተራምጄ #አላውቅም 😭 እሱ ብቻ ሳይሆን በትልቅ ስቃይ ውስጥ ነበርኩ😭😭😭
በዚህ ጊዜ የእግዚአብሔር ሰው #በኢየሱስ ስም #
አጥንቶቼን #ማዘዝ ጀመሩ እግሮቼ ላይ የሚፈስ ነገር ይሰማኝ ነበር #
ወዲያው ተነስቼ #መራመድ ጀመርኩ😱😱 ከ 5 ወራት በኋላ ኢየሱስ #ጎበኘኝ🙏😭😭😭😭 በነፃነት #መንቀሳቀስ ጀምሬያለሁ እግዚአብሔር ይመስገን
📌 የነብይ ሳይመን አምላክ አሁንም እያስደነቀን ነው😍 እየላካችሁልን ስላለው ምስክርነት ጌታን አብዝተን እናከብረዋለን🔥
ለመመስከር ከታች ባለው Acc ላኩልን 👇👇👇👇👇👇👇👇
@Testimony_For_christሼር♻️ሼር♻️ሼር
👇👇👇👇👇👇👇
@youthforfire1@youthforfire1@youthforfire1