የዘማሪ ትንሣኤ ፍቃዱ ግጥሞች ቻናል


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha
Toifa: ko‘rsatilmagan


በዚህ ቻናል መንፈሳዊ መረጃ ትምህርት መዝሙር ግጥም ይገኝበታል በተጨማሪም
✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️
🙏1) የመዝሙር ግጥምና ዜማ ለምትፈልጉ በፈለጉት አይነት እና ቋንቋ
2) ቪዲዮ ክሊፕ መስራት ለምትፈልጉ (የመ

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Toifa
ko‘rsatilmagan
Statistika
Postlar filtri


[📲የስልካችሁን የመጨረሻ ቁጥር
ንኩ ከዛ በሚፈጠረውን ነገር ተዝናኑ።📱




❤️ ልቤ ያውቀዋል ❤️
👏👏👏👏👏👏👏
ልቤ ያውቀዋል ያደረግኽልኝን ነገር 
የሰራህልኝንሥራ
መድኃኔዓለም አወጣኸኝ ከመከራ
በቃል ጉልበት አይወራ
👏👏👏👏👏👏👏
መስቀል ተሸክመህ በደም ርሰህ
እኔን በመከራ ዳግም ወልደህ
በክብር ተሻገርኩ ክሰህልኝ
በሕይወት አቆምኸኝ ወድቀህልኝ
👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
የበደሌን ጋራ አቀበቱን
የባርነት ሰነድ እዳ ክሱን
አጥፍተኸው ጌታ መዳን ሆነ
እርቃኔ በእርቃንህ ተሸፈነ
👏👏👏👏👏👏👏
በፍቅርህ መአዛ እረክቷል ልቤ
በማይቆም መውደድህ ተከብቤ
የሕይወቴ ወደብ መስቀልህ ነው
ወጀብ እና ነፍስ የማይነቅለው
👏👏👏👏👏👏👏👏👏
የእሾህ አክሊል ደፍተህ ኤልሻዳይ
እፎይ አለ ልቤ ከስቃይ
ሆኖልኛል መዳን አንተ ታመህ
ነፃ ወጣሁ ሸክሜን አንተ ተሸክመህ
👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
ዙፍንህን አስተወህ የኔ ፍቅር
ከሰማይ ሀገርህ መጣህ በምድር
ታየህ ስትፈልገኝ ልጄ ብለህ
ፈራጅና አስዳቂ አምላኬ ነህ
👏👏👏👏👏👏👏👏👏
              መዝሙር
ሊቀ ዲያቆን ዘማሪ ነብዮ ሳሙኤል
╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮
     
       @zemaritnsae
╰══•ೋ•✧๑♡๑✧•  ══╯




























[📲የስልካችሁን የመጨረሻ ቁጥር
ንኩ ከዛ በሚፈጠረውን ነገር ተዝናኑ።📱







20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.