አባቴ እየመከረኝ ነው መብራት ጠፍቶ ሻማ ለኩሰን በመብራት መጥፋት ሰበብ አድርጌ ጥናቴን አቋርጬ ስልኬን እየጎረጎርኩ ..
👨🦳አንተ ቦዘኔ አንተ ለማጥናት ሰበብ አስባብ ፈልግ በኛ ጊዜ እንኳን መብራት ኩራዝ የለም ነበር😡 ዝናብ ሲጥል መብረቁን እየጠበቅን ነበር የምናጠናው መብረቅ አንዴ ድርግም ሲል ሦስቱን ገፅ እንሸመድድ ነበር😕