➡️ ስልካችሁ original ወይም high copy ነው የሚለውን ለማወቅ መጀመርያ ወደ Setting ትሄዳላችሁ ካዛ About phone የሚል አለ እሱን ትነካላችሁ በመቀጠል IMEI የሚል አለ እሱን Copy ታረጉ ና ስልካችሁ ላይ ወዳለው ማንኛውም Browser ትገቡ እና IMEI Check ብላችሁ ሰርች ታደርጋላችሁ።
➡️ በመቀጠል መጀመርያ ላያ የሚታገኙትን web IMEI Check info የሚለውን ትጫኑ እና ወደ Websiteu ትገባላችሁ።
➡️ ቅድም copy ያረጋችሁትን IMEI number past ታረጋላችሁ ከዛ Check የሚለው ትጫናላችሁ ከ እራሱ ፕሮሰስ ያረግና ስለስልኩ መረጃ ይሰጣችዋል ምንም አይነት መረጃ ካልሰጣችሁ የምትጠቀሙት ስልክ high copy ነው ማለት በዚ ሁኔታ ማረጋገጥ ትችላላችሁ FAMILY ይመቻችሁ 🤙