የአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ ሀገር አቀፍ የ12ኛ ክፍል ፈተና በኦንላይንም በወረቀትም እንደሚሰጥ የሚገልጸውን የትምህርት ሚኒስቴር መረጃ አጋርቷል።
' የኦንላይን ፈተናው ቀርቷል ፣ አልቀረም ' ብሎ ውሳኔ የሚሰጠው ማዕከላዊው ትምህርት ሚኒስቴር ብቻ ነው።
ትምህርት ሚኒስቴር አስረግጦ በተደጋጋሚ የኦንላይን ፈተና እንደሚሰጥ አሳውቋል።
ተማሪዎች ተረጋግታችሁ ለፈተናው ተዘጋጁ።
ተማሪዎችን ውዝግብ ውስጥ የከተተው ምንድነው ?
ባለፉት ቀናት በተለይ አዲስ አበባ በተሰጠው የሙከራ ፈተና ወቅት በተለያዩ ትምህርት ቤቶች ሲስቱም አስቸጋሪ ነበር።
ወላጆችም ሲስተሙ ካስቸገረ " ልጆቻቸው ዩኒቨርሲቲ ገብተው ይፈተናሉ " ተብሎ ከት/ቤት እንደተነገራቸው ለቲክቫህ ተናግረዋል።
በኃላ ግን አንዳንድ ትምህርት ቤቶች ሲስተሙ ተስተካክሎ ዛሬ በተሳካ ሁኔታ የሙከራ ፈተና መፈተናቸውን ተናግረዋል።
ዛሬ ሁሉም ሳይሆኑ አንዳንድ ትምህርት ቤቶች ለተማሪዎች " ፈተናው በኦንላይን አይሰጥም " በማለት ኮምፒዩተር እንደመለሱላቸው ተማሪዎች ተናግረዋል።
ይህ ግን በፍጹም በትምህርት ሚኒስቴር በኩል በወረደ ትዕዛዝ አልነበረም።
ለሁሉም ግን ውሳኔ የሚሰጠው ትምህርት ሚኒስቴር ብቻ ነው።
ተማሪዎች ይህን ሀገራዊ የተማሪዎች ጉዳይ መረጃ መከታተል ያለባችሁ ከትምህርት ሚኒስቴር ብቻ መሆን አለበት።
ፈተናው መቅረቱን፣ በሌላ መንገድ እንደሚሰጥ ወይም በኦንላይን እንደሚሰጥ የሚያሳውቀው ትምህርት ሚኒስቴር ብቻና ብቻ ነው።
ሚኒስቴሩ " የኦንላይ ፈተና ቀርቷል " የሚለው ሀሰት እንደሆነ በማስገንዘብ ተፈታኞች ለኦንላይን ፈተናው እንዲዘጋጁ አሳስቧል።
ተማሪዎች ተረጋግታችሁ የትምህርት ሚኒስቴርን መመሪያ እና ውሳኔዎች ተከተሉ። እዚያም እዚህም በሚወራ ወሬ አትረበሹ !
SHARE❤️
https://t.me/+QcLpbg9EiMllODhk