፡ ሰላም ለእናተ ይሁን 🙏🏽
ጥያቄውን በሁለት ክፍል አድርጌ
አቅርቤላቹሀለው 😘………ክፍል ሁለት እሮብ ማታ ይለቀቃል ።
1. ጠያቂ ዲና…"ፁፎችን እውነት ያንተን ታሪክ ይነካል?"
🖤 ፁሑፍ ስጀምር ሰለ እራሴ ብቻ ነበር እምፅፈው …አሁንም አብዛኞቹ የእኔ ታሪክ ነክ ናቸው…ይህ ማለት ግን እንዳለ ነው ማለት አደለም…እሚሰማኝን እና እማየውንም እፅፋለው።
2. ጠያቂ ትንሱ…" ከፁሁፎችህ በጣም እምትወደው የቱን ነው?…"
🖤 እኔ ግን ማን ነኝ? እሚለውን እና እኔ እንጂ ቁጥር 1 ።
3.ጠያቂ ሔሮል…" ህያብን መቼ ነው እምትጨርሰው?…"
🖤 ነገሮች ትንሽ እሲከስተካከሉ ነው በቅርቡ እጀምረዎለው ።
4. ጠያቂ ኢዛና…" የእውነት አፍቅረህ ተጐድተሀል?…"
🖤 አዎ…የመጀመሪያ ፍቅረኛዬም ሀና ነበረች…በርግጥ እሷ አትወደኝም እኔ ነበር እማፈቅራት ።።
5. ጠያቂ ሙሉቀን…" ትልቁን ቻናልህን ለምን ተውከው?…"
🖤 አልተውኩትም…በአዲስ ስራ እና አቀራረብ በቅርቡ ለመጀመር አስቤ ነው
@filimon6 ላይ።
6. ጠያቂ ጌትሽ…" በራስህ ትተማመናለህ?…"
🖤 ደስ እሚል ጥያቄ ነው🙈…ራሴን አምነዎለው…በራስ መተማመን የሁሉም ነገር ቁልፍ ነው ብዬ አስባለው…"
7.ጠያቂ እስጢፍ……" ለጀማሪ ፀሐፍያን ምን ትመክራለህ?…"
🖤 እኔ መፅፍ ስጀምር ስለ ውበቱ አልጨነቅም ነበር…ዝም ቤዬ አዘበራርቄ ነበር እምፅፈው…እናም ደጋግሞ መፃፍ እና መሳሳትን አለመፍራት ነው።።
8.ጠያቂ እፁብ……" የተጣላኝን ፍቅረኛዬን እንዴት ቆጭቶት እንደዲመለስ ማድረግ እቺላለሁ?…"
🖤 ፍቅር ንፁ ነው…ፍቅር መፈላለግ ነው…ቆጭቶት እንዲመለስ ሳይሆን ፈልጐ እንዲመለስ ብታደርጊው መልካም ይመስለኛል
9. ጠያቂ ቤርሳብህ…" ሰላም ማን ናት?…"
🖤 ሰላም ማለት እምወዳት ጓደኛዬ ናት…like የዘላለሜ ።
ያልተመለሰ ካለ እስከ እሮብ መጠይቅ ይቻላል።
✍🏽 ፊሊሞን የማርያም ልጅ ።