BBC - ስፓርት በኢትዮጵያ™


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha
Toifa: ko‘rsatilmagan


BBC - ስፖርት በኢትዮጵያ !
________________________________
👉 | የሀገር ውስጥ ስፖርታዊ መረጃዎች
👉 | የውጪ ሀገር ስፖርታዊ መረጃዎች
👉 | የቀጥታ ጨዋታዎች ስርጭት
👉 | ስፖርታዊ ታሪኮች
👉 | ትንተናዎች
👉 | የዝውውር ዜናዎች
______________
For Promotion
👉 @Semir_Prom
2017 ዓ.ም | BBC - ስፖርት በኢትዮጵያ

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Toifa
ko‘rsatilmagan
Statistika
Postlar filtri


○ ክሎፕ በ97 ነጥብ የሊጉን ዋንጫ ማሳካት አልቻለም ነበር !

● አርን ስሎት ግን በመጀመሪያው አመት በ 80 ነጥብ የሊጉን ዋንጫን ለማንሳት ከጫፍ ደርሷል.

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 " @Zetena_Dekika_Sport_Et


🎙|| ሩበን አሞሪም ስለ ሆይሉንድ

"እርሱ በጣም እየጣረ ነው ያለው እኛም ልናግዘው ይገባል  የአቅሙን ሁሉ እየሞከረ ነው።

ከወልቭስ ጋር በነበረው ጨዋታም ጥሩ እንቅስቃሴ ማድረግ ችሎ ነበረ እንደሚገባኝ ግን የእኛን እገዛ በጥብቅ ይሻል።

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 " @Zetena_Dekika_Sport_Et


ለመጨረሻ ጊዜ በስታንፎርድ በሪጅ ቼልሲ ከ ኤቨርተን የተገናኙ ሲሆን ። ዛሬ ደግሞ በጉዲስን ፓርክ የሚፋለሙ ይሆናል !

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 " @Zetena_Dekika_Sport_Et


ፊል ፎደን በዚህ ወር ለማን ሲቲ መጫወት የቻለው 57 ደቂቃ ብቻ ነው !!

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 " @Zetena_Dekika_Sport_Et


🎙|| ሃንሲ ፍሊክ

ሪያል ማድሪድ አከብራለሁ እናም ዋንጫውን ለማሸነፍ እዚህ ሴቪያ ውስጥ ተገኝተናል።

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 " @Zetena_Dekika_Sport_Et


| ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች

🇬🇧 በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

08:30 | ኤቨርተን ከ ቼልሲ
11:00 | ብራይተን ከ ዌስትሃም
11:00 | ኒውካስትል ከ ኢፕስዊች
11:00 | ሳውዝሃፕተን ከ ፉልሃም
01:30 | ወልቭስ ከ ሌስተር ሲቲ

🇪🇸በስፔን ኮፓ ዴ ላሬይ

04:00 | ባርሴሎና ከ ሪያል ማድሪድ

🇩🇪በጀርመን ቡንደስሊጋ

10:30 | ባየር ሌቨርኩሰን ከ ኦግስበርግ
10:30 | ባየር ሙኒክ ከ ሜንዝ
10:30 | ሆፈናየም ከ ዶርትሙንድ
10:30 | ሆልስታይን ኪል ከ ዶርትሙንድ
10:30 | ውለቭስበርግ ከ ፍራይበርግ
01:30 | ፍራንክፈርት ከ RB ሌፕዝሽ

🇫🇷በፈረንሳይ ሊግ ኤ

12:00 | ስታርስበርግ ከ ሴንት ኢቴን
02:00 | ሌ ሃቬር ከ ሞሮኮ
03:45 | ሊዮን ከ ሬምስ

🇸🇦በአስያ ቻምፒዮንስ ሊግ

03:30 | ዮኮሃም ከ አል ናስር

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 " @Zetena_Dekika_Sport_Et


ትላንት የተደረጉ ጨዋታዎች 

🇩🇪በጀርመን ቡንደስሊጋ

ስቱትጋርት 0-1 ሃይደናይም

🇫🇷በፈረንሳይ ሊግ ኤ

ፒኤስጂ 1-3 ኒስ

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 " @Zetena_Dekika_Sport_Et


🚨የተረጋገጠ

ሪያል ማድሪድ የዛሬውን የ ፍፃሜው ጨዋታ ይጫወታል።

( EL CHIRINGUITOTV )

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 " @Zetena_Dekika_Sport_Et


የፔድሪ ጎንዛሌዝ ወንድም ፋብሪዚዮ በለቀቀው ፖስት ስር በመግባት

" Madre mia ... 🤐 " እንዲህ የሚል ኮመንት ለቋል።

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 " @Zetena_Dekika_Sport_Et


🚨 አንድሬ ኦናና የ £3.5 ሚሊዮን ፓውንድ ዋጋ ያለው አዲስ ቤት በማንቸስተር ከተማ ገዝቷል።

( ODonnellDale )

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 " @Zetena_Dekika_Sport_Et


🎙|| ቪንሰንት ኮፕምፓንይ


ቶማስ ሙለር ትንሽ ታምሟል፣ነገር ግን ዛሬ እንደገና ትሬኒንጉን እንደሚቀላቀል እና ነገ እንደሚሳተፍ ተስፋ አደርጋለሁ።

ቶማስ ብዙ ልምድ አለው። ከዚህ ውጪ ሁሉም ነገር ጥሩ ነው።

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 " @Zetena_Dekika_Sport_Et


🚨 ሪያል ማድሪድ ከብዙ ውይይቶች በኋላ የነገውን ፍፃሜ ጨዋታ ለመጫወት መወሰናቸው ተዘግቧል ።

( Rodra 10 )

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 " @Zetena_Dekika_Sport_Et


የወቅቱ የባሎንዶር ባለክብር ሮድሪ ወደ ልምምድ ተመልሷል ❤️❤️

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 " @Zetena_Dekika_Sport_Et


🚨አሰልጣኝ ካርሎ አንቾሎቲ እና ሉካ ሞድሪድ ዛሬ ምሽት ጋዜጣዊ መግለጫ አይሰጡም👍

[Fabrizio Romano]

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 || @Zetena_Dekika_Sport_Et


ሩበን አሞሪም በራሽፎርድ ላይ ከቪላ   ለመመለስ: "ሁሉም በውሰት ላይ ያሉ ተጫዋቾች ይመለሳሉ ከዚያም ክለቡ በውድድር ዘመኑ መጨረሻ ምን ማድረግ እንዳለበት ይወስናል".

"የራሽፎርድ፣ አንቶኒ ችሎታ… በጣም ደስተኞች ነን ምክንያቱም ተጫዋቾችን በውሰት ብታስቀምጡ እነሱ እንዲሰሩ ትፈልጋላችሁ"

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 " @Zetena_Dekika_Sport_Et


ላሚን ያማል በዛሬው እለት ፀጉሩን ቀለም ቀይሮ ተስተውሏል።

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 " @Zetena_Dekika_Sport_Et


🚨 የኒውካስትሉ አሰልጣኝ ኤዲ ሃው ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በሳንባ ምች በሽታ ምክንያት ሆስፒታል ገብተው እደነበር ቢታወቅም አሁን ላይ ግን በጥሩ ጤንነት ላይ እንደሚገኙ ገልፀዋል ።

በዚህ ሳምንትም ወደ ስራቸው እንደሚመለሱ ተገልጿል ።

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 " @Zetena_Dekika_Sport_Et


🚨𝐁𝐑𝐄𝐀𝐊𝐈𝐍𝐆

በሳውዲ አረቢያ የሚገኙ ክለቦች በማቲየስ ኩንሃ ኮንትራት ውስጥ ያለውን £64m ፓውንድ ዝውውር ለመክፈል ተዘጋጅተዋል።

ፊርማውን ለማግኘት ከማንቸስተር ዩናይትድ እና ከበርካታ የፕሪሚየር ሊግ ክለቦች ጋር ብርቱ ፉክክር የሚገጥማቸው ይሆናል።

( SKY SPORTS )

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 " @Zetena_Dekika_Sport_Et


ኔይማር የአሰልጣኝ ሹመት እንዲያማክር ተጠየቀ !

ብራዚላዊው የፊት መስመር ተጨዋች ኔይማር ቀጣዩን የብራዚል ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ምርጫ እንዲያማክር በሀገሪቱ ፌዴሬሽን መጠየቁ ተገልጿል።

ኔይማር አሰልጣኝ ካርሎ አንቾሎቲ ብሔራዊ ቡድኑን እንዲረከቡ ለፌዴሬሽን ምክረ ሀሳብ ማቅረቡን የሀገሪቱ መገናኛ ብዙሃን አስነብበዋል።

የብራዚል እግርኳስ ፌዴሬሽን ከአሰልጣኝ ካርሎ አንቾሎቲ ጋር ከመጋቢት ወር ጀምሮ ሲነጋገር መቆየቱ ተጠቁሟል።


SHARE " @zetena_dekika_sport_et


የባርሴሎና አሰልጣኝ ሀንሲ ፍሊክ በፍፃሜ ጨዋታ ተሸንፎ አያውቅም ።

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 " @Zetena_Dekika_Sport_Et

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.