👉 ቤተሰብ በጥሞና ይነበብ 🙏
🔰 𝗜 ሰላም ለ ቻናላችን ቤተሰቦች ዛሬ አንድ አስፈላጊ ነገር ልናሳውቃችሁ ብቅ ብለናል 👋
➯እንደሚታወቀው በዚህ ቻናል ላይ የተለያዩ ስፖርታዊ መረጃዎችን ለናንተ ስናደርስ ብዙ ወራት አልፈዋል !
➯ እነዚን ሁሉ ስፖርታዊ መረጃዎች ስናደርስ ብንቆይም የላቀ ለውጥ ለማምጣት ስንል ተወዳጁ እና ታላቁን የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግን ብቻ ያተኮረ መረጃ ልናቀርብ እነሆ ዝግጅታችንን አጠናቀናል !
ከአሁኗ ሰአት ጀምሮ ለናንተ የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግን የሚመለከት ማንኛውም መረጃ ለማድረስ ተዘጋጅተናል ።
✅ 𝗹 እናንተም ያላችሁን ሃሳብ ኮሜንት ስር እንድታጋሩን ስንል እናሳውቃለን ።
SHARE 97.1 @Zetena_Sebat_Epl