ተከታታይ ልቦለድ ✍️
😏የፍቅር ንቅሣት ክፍል 1⃣
🔥በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሠረተ ልብ አንጠልጣይ እና አሳዛኝ የፍቅር ታሪክ🔥
🪶🪶🪶🪶🪶🪶🪶🪶
የካቲት 5/2010አ.ም ለኔ ልዩ ቀን ነበረች።ለኔ ብቻ ሣይሆን ለሮቢዬም እንደዛው ርብቃ እባላለው።የካቲት 5 ከሮቢዬ ጋ የፍቅር ጊዜያችንን ሀ ብለን የጀመርንባት የቀኖች እና የፍቅራችን የመጀመሪያ ቀን ሠኞ ነበረች።ከሮቢዬ ጋ የተዋወቅንበት አጋጣሚ እነሆ እናት አና አባቴ ስለተለያዩ እኔ የምኖረው ከአባቴ ጋ ነው ይሁንና የሣምንቱን መጨረሻ የእረፍት ቀነሠቶች እናቴ ገረ ነበር ማሣልፈው እኔ እና ሮቢ በተገናኘንበት ጊዜ እናቴ ከአባቴ በኀላ ካገባችው ባሏ ከአንድ ልጃቸው(ከእህቴ) እና ከእናቷ(ከአያቴ) ጋ እነ ሮቢ ግቢ ተከራይተው ነበር ሚኖሩት።እለተ ቅዳሜ ነበር ህዳር 23/2010አ.ም እናቴ እነ ሮቢ ቤት በቅርቡ ስለሆነ የተከራየችው እኔ ስለማላውቀው ልትወስደኝ ነበር ከአባቴ ጋ ምኖርበት ቤት የመጣችው ከእናቴ ጋ ተያይዘን ወደ አዲሡ ቤታቸው ሄድን።ስንደርስ በሩን የከፈተችልን ሮቢ ልክ እንደ እህቱ የሚያያት ፍቅር ነበረች።ማም ከፍቅር ጋ ካስተዋወቀችን በኀላ ወደ ውስጥ ገባን።ወደ ውስጥ ስንገባ የት/ቤት ልብስ ታጥቦ ተሠጥቶ ነበረ።የዩኒፎርሙ አሠፋፍ የወንድ ይመስል ነበር ደሞ አልተሣሣትኩም የሮቢ ነው።እቤት ገብቼ ትንሽ አረፍ እንኳን ሣልል ፍቅር ብዙ ደብተሮች ይዛ መጥታ አስጠኚኝ አለችኝ።ይሄ የማም ስራ ነው።ሁሌ በሄደችበት ሁሉ ከአባቴ ስለወረስኩት ት/ት ላይ ስላለኝ ጉብዝና ታወራለች።ለነገሩ ፍቅር የ3ተኛ ክፍል ተማሪ ነበረች።እናም ፍቅርን እያስጠናሇት እቤት ውስጥ፡ስለሞቀን ወደ ውጪ ወጣን።ውጪ ሮቢ ልብስ እያጠበ እናቱ ደግሞ ቡና እየወቀጠች ነበር።ከዛ እናቱን ሄጄ ሠላም አልኳት ተዋወቅን አስቴር እባላለው ስትለኝ ርብቃ አልኳትኝ።አለችው።ከዛ ከሮቢ ጋ ተዋወቅን።የኔና የሮቢ የመጀመሪያ ትውውቃችን እንዲ ነበር።እኔም ፍቅርን ማስጠናት ጀመርኩኝ።ሮቢ ልብሡን አጥቦ ሲጨርስ አጠገቤ መጥቶ ቁጭ አለና አንድ አንድ እያልን በደንብ መተዋወቅ ጀመርን።ሮቢ ልክ እንደኔ የ9ኛ ክፍል ተማሪ ነበር።ወደ አመሻሹ ላይ ሁሉም ውጪ ተቀምጦ እኔ ቡና አፈላው።ስጨርስ ሮቢ እና የማም ባል ዛፍ መቁረጥ ጀመሩ።ሮቢ ሲቆርጡ ስልኩ እንዳይወድቅበት ብሎ ዘፈኑን እንደከፈተው lock አድርጎት ለፍቅር ሠጣት።ከዛ ፍቅር አጠገቤ መጥታ ተቀመጠች ድንገት ዞር ስል emergency call ሚለው ላይ ስልክ እየፃፈች ነበር የማነው ፍቅር ስላት የሮቢ ነዋ አለችኝ ታድያ እኔም ሰልኩን ሽምድድ አድርጌ እቤት ገብቼ ስልኬ ላይ save አደረኩት።
ይቀጥላል...
✎ ክፍል ሁለት (2) ይቀጥላል... ቶሎ እንዲቀጥል አንብበው ሲጨርሱ Like & Share ❤️ ማድረግ አይርሱ።
┄┄┉┉✽✽✽ ┄┄┉┉
ቶሎ እንዲ🀄️ጥል ሼር ያድርጉ
💗💗------💗💗------