Ethiopian Students📱


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Inglizcha
Toifa: Ta’lim


If you are Ethiopian student Grade 9- Freshman👫👬 and you want to get higher results💪on your exam📝, This is the right place for you to join ‼

Связанные каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Inglizcha
Statistika
Postlar filtri


🎉🎉🎉🎉🎉🎉Quantitative benefits🎉🎉🎉🎉🎉🎉
❤️‍🔥VIP1 stored value is 15-299 USDT, daily income is 15.18% USDT
❤️‍🔥VIP2 stored value is 300-1699 USDT, daily income is 15.88% USDT
❤️‍🔥VIP3 stored value 1700-8999 USDT, daily income 16.78% USDT
❤️‍🔥VIP4 has a stored value of 9000-29999 USDT and a daily income of 18.68% USDT.
❤️‍🔥VIP5 has a stored value of 30,000-89,999 USDT and a daily income of 20.28% USDT.
❤️‍🔥VIP6 stored value is 90000-169999 USDT, daily income is 22.18% USDT
❤️‍🔥VIP7 stored value 170000-299999 USDT, daily income 24.18% USDT
❤️‍🔥VIP8 stored value is 300000-599999 USDT, daily income is 26.28% USDT
❤️‍🔥VIP9 stored value is 600000-1299999 USDT, daily income is 29.48% USDT
❤️‍🔥VIP10 stored value is 1,300,000-2,999,999 USDT, daily income is 32.78% USDT
❤️‍🔥VIP11 stored value 3000000-5999999 USDT, daily income 36.28% USDT
❤️‍🔥VIP12 stored value ≥ 6,000,000 USDT, earn 40.08% USDT every day
Note: The stored value is used to open the corresponding level and obtain the percentage of the current level.
For example: if you deposit 1500 USDT to activate VIP2, the single quantitative income will be 1500×15.88%=238.2 USDT.
Withdrawal: You can quantify once a day, and the income is quantified every day, without any handling fees or requirements.

✔️Telegram group:https://t.me/Ai_maxecoin
✔️Telegram customer service:https://t.me/aimxecoin
✔️Registration link:https://aimxecoin.com/#/register?i=w1ehqs


Hello friends 😉

In this channel, i will provide you All important educational materials that will help you get highest result on your  academics.


Please Share this channel for All Students 💡






CHEMISTRY REMEDIAL.pdf
616.6Kb
Chemistry ⚗️🧑‍🔬 Exam Paper📝

👉Remedial National Exam 2015E.C

𝚓𝚘𝚒𝚗 𝚞𝚜👉@RemedialEducation
                👉@RemedialEducation


HISTORY REMEDIAL NATIONAL EXAM.pdf
495.4Kb
CHEMISTRY REMEDIAL.pdf
616.6Kb
BIOLOGY REMEDIAL .pdf
823.9Kb
History 🏰 ExamPaper📝

👉Remedial National Exam 2015E.C

𝚓𝚘𝚒𝚗 𝚞𝚜👉@RemedialEducation
                👉@RemedialEducation






⚠️‼️Attention‼️⚠️
ለ ዘንድሮ የ 12ተኛ ክፍል Entrance ተፈታኞች በሙሉ

እነዚህን   ምርጥ ምርጥ🤩መንገዶች በ አሪፍ ሁኔታ ከተጠቀማችሁ 500 እና ከዚያ በላይ ማምጣት በጣም ቀላል ነው😉 እኔን በግሌ🙋‍♂️ በጣም ከምታስቡት በላይ ለ Entrance Exam ረድተውኛል 😎።

የመጨረሻው ሀሳብ ግን ዋነኛው እና ቁልፍ 🔑 የሆነ እና ሁሉም ተፈታኝ ሳይረፍድ 😮😥 ማወቅ አለበት።‼️‼️  በተለይ ለመካከለኛ(Medium🙋‍♀️🙋‍♂️)   😃ተማሪዎች እጅግ ወሳኝ ነው።‼️‼️

እነዚህን Scientifically ,Psychologically 🧠,Logically 🤔 የተረጋገጡ ቴክኒኮች💡 በ 2 ከፍለን እንያቸው 👀


☝️1. ከፈተና 📃 በፊት ማድረግ ያለባችሁ ነገሮች
🌟ስታጠኑ ለምትወዱት😍 እና ለምትሰሩት😏ከፍተኛ ትኩረት ስጡ
🌟በጭራሽ
👉እንዳትጨነቁ 😥,እንዳትፈሩ 😧 ምክንያቱም ተገቢ ያልሆነ ።ፍርሀት ምታውቁትን እንዳትሰሩ ያደርጋችኋል
👉ራሳችሁን ከሌሎች ተማሪዎች     
        ጋር እንዳታነፃፅሩ
🌟 ብዙ ባጠና ሳይሆን Concept በደንብ  መያዝ እና በሱ ያለፋ አመታት Entrance  ጥያቄዎች ብዙ መስራት
🌟የ Youtube Tutorial Videos መጠቀም

✌️2. በፈተና ሰአት ጥያቄዎቹን ስትሰሩ መጠቀም ያለባችሁ ምርጥ Techniques or ብልሃት 😏
 
⚡️ሁሌም ቢሆን ጥያቄ መስራት ስትጀምሩ ☝️ከምታውቁት😯 እና ከሚቀላችሁ ጥያቄ ጀምሩ
ምክንያቱም ከቀላል ስትጀምሩ ቀስ በቀስ ፍርሀታችሁ😩 ወደ Confidence 😎ስለሚቀየር።
‼️🙅‍♀️መቼም ቢሆን ከ ከባድ ጥያቄ እንዳትጀምሩ🙅‍♂️‼️

⚡️ሙሉ ጥያቄውን በደንብ  መረዳትና 🤔 ማወቅ።ጥያቄው ምን ለማለት እንደፈለገ ሳትረዱ ወደ ምርጫው ለመሄድ እንዳታስቡ

⚡️ወደ ምርጫው ስትመጡ(በተለይ ለ theory ጥያቄዎች ) ትክክለኛውን ምርጫ መፈለግ ሳይሆን ትክክል ያልሆኑትን ምርጫዎች ስህተታቸውን በመፈለግ ቀስ በቀስ በማስወጣት መልስ የሚሆነው  ምርጫ ላይ መድረስ። ይህ Technique 2 የሚያደናግሩ ምርጫዎች ሲያጋጥሟችሁ በቀላሉ መልሱን እንድታውቁ ያደርጋችኋል ።

⚡️ ሁለት በጣም ሚያደናግሩ ምርጫዎች ሲያጋጥሟቹ ሁሌም ቢሆን ልባችሁ ያመነበት እና ብዙ information የያዘው ምርጫየ በለጠ መልስ የመሆን Chance አለው።‼️አደራ በመደናገር ጊዜ እንዳትፈጁ ይልቁንስ ደፋር ሆናችሁ በእውቀታችሁ ቶሎ ወስኑ።‼️

⚡️መቼም ቢሆን 100% እርግጠኛ ሳትሆኑ መጀመሪያ የሞላችሁትን መልስ እንዳትሰርዙ ምክንያቱም ፈተናው ሲወጣ Psychologically🧠 እናንተን ለማደናገርና ለማሳሳት ነው ሚወጣው ። 😄 ትዝ አይላችሁም በፊት Normal ፈተና ላይ መጀመሪያ የሞላችሁትን መልስ ሰርዛችሁ ❌ የሆናችሁትን?

⚡️ብዙ ጊዜ ጥያቄ ላይ W/C of the Following is True?  ምናምን ብሎ ሲጠይቅ
ምርጫ ላይ
ሚሉ ካያችሁ  እነዚህን ቃላት የሚይዙ Sentences 90% ውሸት የመሆን እድል ነው ያላቸው። Check it in different Questions

💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎

አሁን ወደ ዋነኛው 😯 እና POWERFUL ወደሆነው Secret Weapon 💥 እንምጣ

ይህ ሀሳብ  ከላይ ☝️ የተዘረዘሩትን ከተገበራችሁ በኋላ ከምታስቡት በላይ 😲 የሚጠቅም Technique ነው።🤩 በተለይ ለ መካከለኛ ተማሪዎች ትልቅ እድል ነው Only For Entrance Exam ሚሰራ።✨

✨ማወቅ ያለባችሁ ቁልፍ ሀሳብ🔑 የ Entrance Exam በየአመቱ ሲወጣ ሁሌም የትኛውም Subject መልስ የሚሆኑት  የ Choice A , B , C , D ብዛት ወይም እነሱ የሚይዙት ኮታ ሁሌም እኩል ነው።✨

ምን ማለት ነው 🤔? ካላችሁ  ሁሌም ቢሆን Entrance ፈተና ላይ አንድ ፊደል(from A,B,C,D) ብቻውን ለብዙ ጥያቄ መልስ ሊሆን አይችልም። ማለት አንዳንድ ተማሪዎች ፈተናው ላይ B ይበዛል, D ይበዛል ምናምን ይላሉ ግን ሚባል ነገር Entrance ላይ በጭራሽ አይታሰብም። ይህ የሚሆንበት ምክንያት ፈተናው ለኩረጃ አመቺ እንዳይሆን ነው። ለምሳሌ ፈተናው ውስጥ መልሱ A የሚሆነው ጥያቄ ብዛት ከ 100ጥያቄ 70 ቢሆን ያ የሰራው ተማሪ ለከበደው ተማሪ ቀስ ብሎ ሁሉንም A በል ቢል እና ተማሪውም ሁሉንም ጥያቄ A ብሎ ቢወጣ ምንም ሳይለፋ 70 ከ 100 ሊያገኝ ነው ማለት ነው። ይህ እንደሚሆን ስለሚታወቅ ምርጫ ጥያቄ ሲወጣ እኩል በእኩል  ነው ሚደረገው። ምናልባት odd number የሆነ ጥያቄ ሲሆን ለምሳሌ Mathematics 65 ጥያቄ ሲሆን እኩል ሊሆን ስለማይችል በ 1 Vary ሊያረግ ይችላል።

ይህም ማለት ለምሳሌ የሆነ Subject  Entrance ፈተና 100 ጥያቄ ቢኖረው እና እነዛ ጥያቄዎች በሙሉ  በትክክል መልሳቸው ቢሰራ እና በውስጡ ያለው A የሚሆኑ መልሶች ብዛት ቢቆጠር የሚመጣው 25 ነው። ለሁሉም እንደዛው ነው (ለ A,B,C,D)ስለዚህ አንዱ ፊደል ብቻውን ከ 25 በላይ ለሆኑ ጥያቄዎች መልስ ሊሆን አይችልም።
ለምሳሌ= አንድ ተማሪ መቶውንም ጥያቄ C ብሎ ቢወጣ ከ 100 ጥያቄ 25 ያገኛል ማለት ነወ።

እናንተ ግን ይህን Logic በመጠቀም እንዴት አሪፍ ውጤት እንደምሰሩ ልንገራችሁ (💡በተለይ ለመካከለኛ ተማሪዎች )

1. ከጥያቄዎቹ ውስጥ የምታውቁትን እና ሚቀላችሁን ብቻ ስሩ።ማታውቁትን እንዳትነኩ  ☝️❌
2. ምታውቁትን በሙሉ ሰርታችሁ ከጨረሳችሁ በኋላ Answer Sheet lay ታጠቁራላችሁ ✍️
3.ካጠቆራችሁት ውስጥ ምን ያህል A , B, C, D እንደሞላችሁ ቆጥራችሁ በቁጥር ታስቀምጣላችሁ

  ለምሳሌ= እኔ ከ 100 ጥያቄ 50 ያህሉን ብሰራ እና ያጠቆርኩትን ስቆጥር A=10  B=20 C=14 D=6 ቢሆን

ይህ የሚያሳየው ከ ተቀሩት ያልተሰሩት(የከበዱን) 50 ጥያቄዎች ውስጥ አብዛኛው መልስ የሚሆነው  D ነው ማለት ነው ምክንያቱም የሞላሁት የ D ቁጥር ትንሹ ስለሆነ።

ስለዚህ እኔ ማድረግ ያለብኝ እነዛ ያልተሰሩትን ጥያቄዎች በሙሉ D ሞልቼ ወጣለሁ ማለት ነው ።እናንተም በዚህ መሰረት ቆጥራችሁ ትንሽ የሆነውን  ፊደል   ያልሞላችኋቸው ላይ በሙሉ ታጠቁራላቹ ማለት ነው።


ይህን Technique በመጠቀም አሪፍ ውጤት መስራት በጣም ቀላል ነው። ከፈለጋችሁ ባለፉ አመታት ፈተናዎች ላይ ሞክሩት በደምብ ይሰራል ።

ያልገባችሁ ነገር ካለ መጠየቅ ትችላላችሁ

‼️‼️‼️ ብልጥ 😏 የሆነ እና አሪፍ ውጤት የሚፈልግ 😄 ብቻ ይጠቀም በኋላ እንዳይፀፅታችሁ።‼️‼️‼️‼️

እንደዚህ አይነት ምርጥ መረጃ ማግኘት ከፈለጋችሁ
𝚓𝚘𝚒𝚗 𝚞𝚜😉
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
@EntranceTrick     @EntranceTrick
@EntranceTrick     @EntranceTrick


ሰላም ቤተሰቦች❤️‍🔥

👨‍🏫አብዛኞቻቹ placement እንዳልሞላችሁ እና እንዴት ብንሞላ ነዉ የፈለግንበት ሚደርሰን እያላችሁ ብዙ post ስር comment ስታደርጉ ለማየት ሞክረናል::እናም የተወሰነ ስለ placement Tip ነገር ልስጣችሁ 😊

✅በመጀመሪያ placement በዉጤታችሁ እና በፍላጎታችሁ ላይ በመመስረት ነዉ ምደባ ሚካሄደው::እስቲ ላብራራላችሁ ተከታተሉኝ 🧐

ለምሳሌ👱‍♀Rediet ምትባል አንድ ተማሪ ኢንትራንስ ተፈትና አለፈች::ከዛላችሁ placement ሙሉ ተብለው እሷም ለመሙላት ፈለገች:: እሷ እንዲደርሳት ምትፈልገው ሐዋሳ ዩንቨርስቲ ነዉ😌እና እንዴት ትሙላ 1ኛ ላይ ስለሞላች ላይደርሳት ይችላል 💅

🤚እዚህ ጋር አንድ አሪፍ Trick ላሳያችሁ
➡️placement ሞላታችሁ ምደባ ሲደረግ ቅድሚያ ለTop ተማሪዎች ነዉ 1st ላይ የሞሉት ፍላጎታቸው ሚጠበቅላቸው:: ያ ማለት Rediet የአሶሳ ተማሪ ብትሆን እና ከትምህርት ቤቷ ኢንትራንስን ካለፉት ዉስጥ በደረጃ ከ1-10 ብትሆን, መጀመሪያ ላይ የሞላችው ዩኒቨርሲቲ 80% የማገኘው ዕድል አላት:: ነገር ግን ይቺ ተማሪ ከ11-20 ዎቹ ደረጃ ዉስጥ ብትሆንስ probabilityው እየቀነሰ የመጣና 2-4 አከባቢ ላይ የሞላችውን የማግኘት ዕድል ይኖራታል ማለት ነዉ :: ግራ ገባቹ አ 😁ደግማችሁ አንብቡት 🙂


🔗በአጭሩ ማወቅ ያለባቹ ነገር ከት/ቤታቹ በኢንትራንስ result ስንተኛ እንደሆናችሁ ማወቅ then based on the above example መሙላት አለቀ 🤷‍♂️

ይሄ ነገር ግን አብዛኛውን ጊዜ ከአዲስ አበበ ዉጪ ላሉ ተማሪዎች ነዉ ሚሆነው😅ግን አበቤዎችም ሞክሩት

➡️ሌላው ነገር ደግሞ በትምህርት ቤታቹ ዉስጥ ከእናንተ ሚበልጡ ተማሪዎች ተመሳሳይ ከሞሉ ወይም አንድን ዩንቨርስቲ 1st ምርጫቸው ካደረጉ ቅድሚያ የነሱን ፍላጎት ስለሚጠብቁላቸው 2, 3,4 አከባቢ ላይ ምርጫችሁን አሪፍ አርጉ::

😏ምን አለ መሰላችሁ ብዙ ተማሪዎች ሚሸወዱበት ነገር ጎበዝ ተማሪ ሆነው 1ኛ ምርጫቸዉ ሚደርሳቸው መስሏቸው ከ2 ጀምሮ ያሉትን ምርጫቸውን ትኩረት አይሰጡትም ከዛ ምደባ ሲያዩ ያላሰቡት ግቢ ይደርሳቸዋል ☹️ ለጎበዝም ጎበዝ እንዳለ እያሰብን ወገን 🥹

📤Top ተማሪ ባልሆንስ እንዴት ላርግ ምትሉ (መቁረጫ ነጥብ አከባቢ ያላችሁ ማለቴ ነዉ) እናንተ ከ4-10 ምርጫቹ አከባቢ ላይ ትኩረት ስጡ ምክንያቱም መጀመሪያ እንዳልኩአቹ ቅድሚያ ለTop ተማሪዎች ነዉ ምርጫቸው ሚጠበቀው:: እናንተ ብልጥ ሆናችሁ ከሞላቹ ምትፈልጉበት ዩንቨርስቲ ይደርሳቿል::ስለዚህ 300,350,400...ማምጣታቹ አሞላላችሁን ይወስናል እንጂ ከናንተ በላይ ዉጤት ኖሯቸዉም በአሞላል ምክንያት ሚፈልጉትን ዩንቨርስቲ ላያገኙ ይችላሉ::

👥ከዚህ በፊት ይሄን method ነግሬያቸው የፈለጉበት ዩንቨርስቲ የገቡ ብዙ ልጆች አሉ::እንዲህ ስል ግን 100% በዚህ method የፈለጋቹበት ግቢ ይደርሳቿል ማለቴ አይደለም ዕድልም ወሳኝ ነዉ ☹️ብቻ ኮንታ እንዳትገቡ ምኞቴ ነዉ 🥹😁

🔗ባጠቃላይ placement ስትሞሉ በደምብ ተጠንቀቁ ምክንያቱም ከ4-7 ዓመት ምትኖሩበት ሀገር እና ቤት ነዉ🙌

Join Us for more powerful Info like this 💡

Join Now 😉


🛑14 Biology  questions with Answer

1. Which process is primarily responsible for the production of ATP in cells?
   - A) Glycolysis
   - B) Photosynthesis
   - C) Cellular respiration
   - D) Fermentation
   - Answer: C)
2. Which of the following structures is found in plant cells but not in animal cells?
   - A) Mitochondria
   - B) Ribosomes
   - C) Cell wall
   - D) Nucleus
   - Answer: C) Cell wall
3. What is the primary function of the ribosome?
   - A) DNA replication
   - B) Protein synthesis
   - C) Lipid synthesis
   - D) Energy production
   - Answer: B) Protein synthesis
4. Which molecule carries genetic information from the nucleus to the cytoplasm?
   - A) DNA
   - B) mRNA
   - C) tRNA
   - D) rRNA
   - Answer: B) mRNA
5. Which phase of mitosis is characterized by the alignment of chromosomes in the center of the cell?
   - A) Prophase
   - B) Metaphase
   - C) Anaphase
   - D) Telophase
   - Answer: B) Metaphase
6. Which of the following is an example of a homozygous genotype?
   - A) Aa
   - B) BB
   - C) AB
   - D) Bb
   - Answer: B) BB
7. Which hormone regulates the levels of glucose in the blood?
   - A) Insulin
   - B) Thyroxine
   - C) Adrenaline
   - D) Estrogen
   - Answer: A) Insulin
8. Which of the following is not a component of the central nervous system?
   - A) Brain
   - B) Spinal cord
   - C) Peripheral nerves
   - D) All of the above are part of the central nervous system
   - Answer: C) Peripheral nerves
9. Which kingdom includes multicellular, photosynthetic organisms?
   - A) Fungi
   - B) Animalia
   - C) Plantae
   - D) Protista
   - Answer: C) Plantae
10. What is the basic unit of structure and function in living organisms?
    - A) Organ
    - B) Cell
    - C) Tissue
    - D) Organ system
    - Answer: B) Cell
11. What is the primary function of chlorophyll in photosynthesis?
    - A) Absorbing water
    - B) Absorbing sunlight
    - C) Producing oxygen
    - D) Producing glucose
    - Answer: B)
12. Which of the following best describes an ecosystem?
    - A) A group of the same species living in a specific area
    - B) A community of organisms and their physical environment interacting together
    - C) The variety of life within a specific habitat
    - D) A single organism and its role in the environment
    - Answer: B)
13. What is the primary role of mitochondria in cells?
    - A) Protein synthesis
    - B) Photosynthesis
    - C) ATP production
    - D) DNA replication
    - Answer: C) ATP production
14. Which type of macromolecule are enzymes?
    - A) Carbohydrates
    - B) Lipids
    - C) Proteins
    - D) Nucleic acids
    - Answer: C) Proteins



Join us for more 😉


Hello friends 😉

In this channel, i will provide you All important educational materials that will help you get highest result on your academics.


Please Share this channel for All ethiopian Students 💡

12 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.