Postlar filtri


.
◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል  እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN  በለው  ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ  ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧

👉https://t.me/addlist/kVjiP76bDhs5OTM0




Zemen Promotion dan repost
🎬🍿 ፊልም የሚመቻችሁ ከሆነ አሁኑኑ JOIN አርጓቸው እነዚህ ቻናሎች ምርጥ ምርጥ የጦርነት እና የጫካ የአክሽን ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያሉ መርጣችሁ ተቀላቀሉ ⬇️

https://t.me/addlist/JU4lauKMUmIzOWY0
https://t.me/addlist/JU4lauKMUmIzOWY0


ምርጥ ቻናሎች dan repost
ከ 17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል


የ 2️⃣0️⃣0️⃣ ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!

በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ ?


Waver_Man ❼ dan repost
⚠️⚠️◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል  እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN  በለው  ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ  ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇


🪶𝗦𝗢𝗡𝗜 𝗡𝗢𝗧𝗘🫧 dan repost
አንድ ፅሁፍ ጀምሬ ድንገት የእግዚአብሔር ታማኝነት....ጥበቃው...የምህረቱ ጥግ አየለብኝ!

ተመስገን እኮ ያንስበታል ልንኖርለት ልንሞትለትም የተገባ እሱ ብቻ ነው!🥹 ❤️‍🩹


መልካም ቀን ተመኘው


🪶𝗦𝗢𝗡𝗜 𝗡𝗢𝗧𝗘🫧 dan repost
የዘሪቱን መዝሙር ስሙት!😭❤️‍🔥


𝓜𝓾𝓼𝓲𝓬𝓬 𝓑𝓸𝓽 — 47 𝓓𝓙!🤎✨
🧸𝓟𝓵𝓪𝔂𝓼 𝓱𝓲𝓰𝓱-𝓺𝓾𝓪𝓵𝓲𝓽𝔂 𝓶𝓾𝓼𝓲𝓬 24/7
𝓢𝓲𝓶𝓹𝓵𝓮 𝓬𝓸𝓶𝓶𝓪𝓷𝓭𝓼, 𝓼𝓶𝓸𝓸𝓽𝓱 𝓿𝓲𝓫𝓮𝓼
𝓢𝓾𝓹𝓹𝓸𝓻𝓽𝓼 𝓹𝓵𝓪𝔂𝓵𝓲𝓼𝓽𝓼 & 𝓺𝓾𝓮𝓾𝓮𝓼🧸
/𝓹𝓵𝓪𝔂 𝓽𝓸 𝓵𝓮𝓽 𝓽𝓱𝓮 𝓶𝓮𝓵𝓸𝓭𝔂 𝓯𝓵𝓸𝔀
🎶💿🌌✨


🔹ሰዎች አዝነው በእግዚአብሔር ፊት የሚያለቅሱበት ምክንያት አትሁን


🪶𝗦𝗢𝗡𝗜 𝗡𝗢𝗧𝗘🫧 dan repost
ምን ብሰራ ነው አንተን ያደለኝ 😭 💓
ስጦታዬ❤️‍🔥




Ethio Farmers 🤑 dan repost
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለጌታችንና ለመድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!

መልካም በዓል ይሁንላችሁ፣ ይሁንልን።


🔠🅰️🔠🔠🔠🅱️🔠🔠🔠🔠🔠🅰️🔠 🔠0️⃣ 🔠🔠🔠

@sol_linats የኔ ዳይመንድ💎እንኳን ተወለድሽልኝ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

የኬኳን ነገር አደራ😁


መልካም ልደት ይሁንልሽ🥰 ሁሌም ወድሻለው💞


🪶𝗦𝗢𝗡𝗜 𝗡𝗢𝗧𝗘🫧 dan repost
"ሌላ አመት ሌላ በረከት ". እግዚአብሔር በዚህ አመት እንድኖር
እንድስቅ
እንድደሰት
እንድማር
ሰጠኝ እና መቀበል የምችለው ምርጡ ነገር ይህን አዲሱን እድሜ ነው ።
አምላክ ሆይ ሌላ የመኖሪያ እድሜ ስለጨመርክልኝ ምህረት ስለጎበኘህኝ አምሰግናለው።


"ይሹሩን ሆይ፥ በሰማያት ላይ ለረድኤትህ፥ በደመናትም ላይ በታላቅነት እንደሚሄድእንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም።"

ዘዳ 33:26

እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም እኔ በእድሜ ያወኩት እሱን ነው። በኖርኩባት ጥቂት አመታት እጅህ ይዞኝ ነው።
በቀረኝም አመታት እጅህ ይያዘኝ!
እንደ ሁልጊዜው ይህም አመት ያንተ ነው ተጠቀምበት!🤗
እንድሰራልህ እድሜን ስለሰጠኸኝ አመሰግናለሁ❤

ኢየሱሴ ድመቅብኝ✨


ለክርስትና ዕምነት ተከታዮች በሙሉ መልካም የስቅለት በዓል እንዲሆንላችሁ እንመኛለን።

መልካም በዓል❤️


🪶𝗦𝗢𝗡𝗜 𝗡𝗢𝗧𝗘🫧 dan repost
አንዳንዴ በሰዎች ህይወት ውስጥ ጣልቃ አለመግባት በራሱ ''ሰዎችን መርዳት'' ነው

የራሳችንን ኑሮ ብንኖር ባይ ነኝ👍


🪶𝗦𝗢𝗡𝗜 𝗡𝗢𝗧𝗘🫧 dan repost
ሰው መውደዱን ሲገልፅ በከንፈሩ ቃል አንተ ግን ለኔ ሞተሃል!🥹❤️‍🔥

እየሱሴ 👑


🪶𝗦𝗢𝗡𝗜 𝗡𝗢𝗧𝗘🫧 dan repost
ህይወቴ የተቀየረው ይህን ስገነዘብ ነው!

* ሰዎች ሆን ብለው ሊጎዱኝ አይሞክሩም - እነሱ በሚያውቁት መንገድ እራሳቸውን ከጉዳት ለመጠበቅ እየሞከሩ ነው።

* ፍቅር ከቃላት በዘለሉ ቋንቋዎች ሊገለጽ ይችላል፤ እናም እነዚህ ቋንቋዎች ልክ እንደ ቃላት ተቀባይነት አላቸው።

* እሴቶቻችን፣ ሀሳቦቻችን እና ድርጊቶቻችን ሲጣጣሙ አስማት ይፈጠራል (ይህ ታማኝነት ነው!)።

* በሌሎች ላይ ያለኝ ፍርድ፣ እኔ እራሴን መፍረዴን የምቀጥልባቸውን መንገዶች በቀጥታ ያንፀባርቃል።

* ለሌሎች ያለኝ ተቀባይነት፣ ለእራሴ ያለኝን ተቀባይነት በቀጥታ ያንፀባርቃል።

* ይህ የኔ ህይወት ነው - የምሰጠውን ትርጉም፣ የምፅፈውን ታሪክ፣ የምመርጠውን አላማ የምወስነው እኔ ነኝ።


🪶𝗦𝗢𝗡𝗜 𝗡𝗢𝗧𝗘🫧 dan repost
"ሴት መሆን ማለት

ጥንካሬን በልስላሴ፣ ርህራሄን በቆራጥነት፣ እና ውበትን በውስጣዊ ማንነት መግለጽ ማለት ነው።
እያንዳንዱ ሴት የራሷ የሆነ
#ልዩ ኃይል እና ውበት አላት። ይህንንም ማወቅና ማክበር የሴትነት ትልቅነት ነው።
ሴትነት ማለት ደካማ መሆን ሳይሆን በብዙ ፈተናዎች ውስጥ አልፋ ጠንካራ መሆን ነው።
የሴት ልብ የፍቅር፣ የርህራሄ እና የመንከባከብ ምንጭ ነው። ይህ ደግሞ ዓለምን የተሻለ ቦታ ያደርገዋል!

ሴት መሆን ማለት ድምጽሽን ከፍ አድርገሽ ማሰማት እና ለምትፈልጊው ነገር መቆም መቻል ነው።
የሴት ውበት በውጫዊ ገጽታ ብቻ ሳይሆን በአስተሳሰቧ፣ በድርጊቷ እና በልቧ ውስጥም ይታያል፣

ሴቶች የህብረተሰብ መሰረት ናቸው። የእነሱ ተሳትፎ እና እኩልነት ለሁሉም እድገት ወሳኝ ነው።
እያንዳንዱ ሴት የራሷ የሆነ ታሪክ አላት። ይህን ታሪክ በድፍረት መናገር የሴትነት ክብር ነው።


ከወደድኩት


🪶𝗦𝗢𝗡𝗜 𝗡𝗢𝗧𝗘🫧 dan repost
ሰሞኑን ችግሬን ያለመሰልቸት የምትሰማኝ
ልጅ ግን ውለታህ እየከበደኝ ነው።🫶🏻❤️‍🩹

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.