``{ሺይፍ👑ረስተም}´´
#ክፍል-16…
*
…… እኔ ነኝ በህይወት ያለሁት። ማን እያላቹ ነዋ? ለኔም አልገባኝም።(ጆሮዬ ላይ አደራ አደራ የሚል ቃል ያቃጭላል😞አደራ)ማን ነኝ😭… ዶክተሩ መጥቶ አገላብጦ ካየኝ በኋላ "wow…! unexpected !"
"what is that docter?" ነርሷ ስርስሩ ትላለች። "he is healthy feel one self. this is abnormal "…… ሊጠይቁኝ ተጣደፉ "hello… do you remember the accident " "ye… yes😰😭" … "nice! nice! " ዶክተሩ ጎል የከተተ ነው ሚመስለው… ነርሷ ስትበር ወጣችና ከአስማ ጋር ተመልሰው መጡ… ልክ ሳያት… ተንፈቀፈቅኩ… "ውዴ… ዘውጂ ነሃ… እ… የኔው ሀቢሌ🥺?"
………"አው… አው… አስ ሀቢል ነኝ።"… ፈነጠዘች። "ግን ወንድሜስ? ምን ሆነ?"
"አላህ ይዘንለት😔" ብላ አቀረቀረች። ላምን አልቻልኩም። "No!😱😭😭… ሊሆን አይችልም። ወንድነት ከዳኝ!እንደሴት ተንፈቀፈቅኩ… አይሆንም! ሊሆን አይችልም። ገና ላፍታ ያወራውህ ወንድሜ … ኢላሂ ምንድነው ጉዱ?? አስም አብራኝ አለቀሰች። መጥታ እቅፌ ውስጥ ሽጉጥ አለች።……
==== ===== ====
…አልሀምዱሊላህ ይባል ይሁን?!… ሀቢሌ አለልኝ። ግን ወንድሙን አጣ…😔 … እንዴ ኡሚ አቢዬ ከሰማይ ወርደው ነው እንዴ በጣም ደነገጥኩ😳… ዘልዬ እቅፏ ውስጥ ተወሸቅኩ… "እማ😭…" "…ልጄ ባለቤትሽ ምን ሆነ ደህና ነው ኡሚ አልሀምዱሊላህ… ግን ወንድሙ ሞተ!😥…" "አብሽሪ ልጄ ሰብሪ …"
"እንዴ እማ ምንድነው እጅሽ? መርፌ…?"
"ምንም ትንሽ ደንግጬ ነበር…! አስ ሀቢል ሌላኛውንም ወንድሙ አጥቷል😔…"
"እ…🤔…😳አህመድ… አዎ አህመድ ምን ሆነ?"
"አላህ የርሀመው ልጄ…"
……… አቅቷቹ ያውቃል? በቃ ውስጣችሁ ተስፋ ቆርጦ በደመነፍስ ኖራችሁ… አህመድ እኮ አብሮ አደጌ ነው😓… አልጠላውም! ሁለት እጆቼን አናቴ ላይ ጭኜ ወደ መሬት ተንፏቀቅኩ… እቅድ ያለው መሰለኝ… ጀሊሉ ለጉዳይ የጠራቸው ነው ሚመስሉት… ወ/ሮ ሩቂያ፣አህመድ፣ረስተም… ባንዴ😰 ኢናሊላሂ ወኢናኢለይሂ ራጂዑን!…
* ==== ====*
……አራት በአራት በሆነ ክላስ ውስጥ ጭንቅ አለኝ። አስ… ወደኔ መጣች…"የኔ ሀቢሌ…ሁሉንም ሰማካ?"… "አዎ አስ… ሰምቼያለሁ አሁን ብዙም ማውራት አልፈልግም ብቻዬን ልሁን?" "እ…🥺 እሺ በቃ… አስ አንገቷን እንዳቀረቀረች ወጣች። አዎ በፍቅር የጣሉኝ አይኖቿም ቢሆኑ ቀልተው ብሶቴን ህመሜን ይነግሩኛል። በቃ ብቻዬን ልሁን! ብቻዬን……
*======
……ዘውጂ ውጪ ሲለኝ ይባሱን ሆዴ ባባ😭… ውስጤ አሁንም ቢሆን አልተረጋጋም ድንግጥ ድንግጥ እላለው… በድንገት ልብምቴ ይጨምራል…ጭንቅ ይለኛል።የሆነ ንጥል ያልኩ ብቻዬን የቀረው የቀረው ይመስለኛል 😢 ደግሞ አላህ!🤢🤢🏃♀➡️……
*===*===***
"በቃ ጀናዛውን እንውሰድ እና እዚው ይቀበር። ሪድዋኔ እኛ እንቀላጠፋ አይሻልም " ……
"እሺ ዳውዴ… አደምስ እንዴት ነው?"
"ባክህ ስብርብሩ ወጥቷል… እኔ እቀራለው ፣እኔ እቀራለሁ እያለ ሲቀውጥ ዋለ🙍"
"አላህ ሰብሩን ይጨምርለት ምን ይባላል… እኔ ምልክ ዳውዴ… ሀቢል ሁሉንም አወቀ የተባለው እውነት ነው?"
"አዎ ረስተም ሁሉንም ነግሮት ነው ወደአኼራ የሄደው"
" አይ አደሜ እውነትም ምን ወረደበት… ! ምጥፅ🤦"
====*===**
…… 😮💨😮💨🤧… ምንሆኜ ነው። ኡፍ🤒 "hello…ዶ/ር አስማ!😍… "
"ye…ah who r u "
"እንዴ አስማ እኔ ነኛ ብሬስ አድርገሽልኝ። እንደውም አበላሽቼ ወደ ክሊኒካቹ ስመላለስ የነበኩት ልጅ… "
" ኦው አስ… አስታወስኩ…ሽ"
"ደህና ነሽ? እያስመለሰሽ ነው እንዴ…? አብሽሪ በቃ አግዝሻለው" …… እንደቀልድ በተፈጠረው አጋጣሚ ይህች ልጅ ምርጥ ጓደኛዬ ሆነች።……
የወንድማችን ረስተም የጀናዛ ሽኝት ተጀመረ… እኔ፣አዲሷ ልጅ፣ ቡሽ፣ ኡሚ ቤት ሆነን ምግብ ማዘጋጀት ጀመርን… ውስጤ ክው ክው ይላል መረጋጋት አቃተኝ።ቡሽ ከኔው ተመሳሳይ ሁኔታ ውስጥ ናት። ከመሬት ተነስታ ስቅስቅ ትላለች። ብቻዋን ቁጭ እያለች ትተክዛለች። አራቴ ካልተጠራች አትሰማም… ኪችን ውስጥ የሆነ ጭንቅ ሊመጣ ይመስል… ቡሽ አቁነጥንጧታል። ስሜታችን ፍፁም ተመሳስሏል።ለነገሩ ደሙ አለባት አይደል ወንድሟ ነበር ባታውቀውም😣 ሀቢሌም ጀናዛ ሽኝት ሄዷል… አልሀዱሊላህ አሁን ደህና ነው። እኔ ግን… 🤢🤢🏃♀➡️… ኡሚ ተከትላኝ መጣች። 🤧🤧😮💨😮💨…
"አስዬ…"
"ወዬ ዑሚ"
"መቼ ነው የጀመረሽ?"
"ምኑ…?🤧"
"ማስመለሱ?"
" ኡሚዬ ከአደጋው በኋላ ነው😮💨… ትንሽ ስለጨነቀኝ ነው ባክሽ… አብሽሪ የኔ እናት"
………… ሁሉም ወደ ቤት ተመለሱ። ሀቢሌ ግን በሸክም ነው የመጣው… ክው አልኩ። እንዴ ዘውጂ… ምን ሆነ ቀብር ላይ ሰብር ማረግ አልቻለም። ትንሽ እረፍት ያድርግ አግዘውኝ… ወደ መኝታ ክፍል አስገባነው። ……… በያሲን የደመቀው ቂርኣት… በዱኣ ተገባደደ… ሁሉም እንባውን ያረግፋል አላህ የርሀመክ ረስተም😥 ለማላውቀው ልጅ ስቅስቅ አልኩ። ሰው አይደል… ያውም መልካም! የዘውጂ ወንድም… አህ ሀቢሌ ምን ይሰማው ይሁን? ሁሉም ተራ በተራ ወጡ። ኡሚ አቢ እንግዳ ክፍል አረፉ። ቡሽ እና አዲሷ እህቴ ሳሎን ተኙ። እኔም ተጫጭኖኝ ወደ መኝታ ክፍል ገባው።
……… ሀቢሌ ትክዝ ብሏል። ወደሱ ተጠግቼ… ጭንቅላቱን እግሮቼ ላይ አሳረፍኩ… ስቅስቅ አለ። ልክ እንደ ህፃን ልጅ አለቀሰ… አላስቻለኝም ድሮም እኔ ነኝ። አብሬው 😭😭😭…… አብሽር ዘውጂ አብሽር… ይቀንሳል ብዬ ስጠብቅ ባሰበት "ሀ… ሀ… ኢላሂ… " የሆነ ስም ሊጠራ መስሎኝ ነበር። ዘውጂ ፈስቢር ኢናሊላህ ወኢና ኢለይሂ ራጂኡን… ሲያለቅስ አምሽቶ ሊነጋጋ ሲል ሸለብ አደረገን። ከሰአታት በኋላ ስነቃ ቁጭ ብሏል ደንግጬ ሁቢ ምንሆንክብኝ… እንቅልፍ እንቢ አለክ🥺…
"አስ… እምላለው ለኸይር ነው አብሽሪ…"
"ምኑ ዘውጂ…"
"አስማ… "
"እ…🥺… ወዬ😔"
.
.
.
"ፈትቼሻለሁ"………… ……
"😳😳😳😳…ምን!??"
#ክፍል-17 ያለ 95 👍 አይቀጥልም