🥳🥳 `{ሺይፍ👑ረስተም}´´´🥳🥳
የመጨረሻው ክፍል………
#ክፍል-18
…………አዎ ህይወት ገር በገር ስትሆን ጉዷን ልታስከትል መሆኑ ግልፅ ነው። ማንም እንደፍላጎቱ አይኖርም። ምንም ለኛ ብለን በኛ አቅም ብቻ ማስቀረት አንችልም። ቅድሚያ የጀሊሉ መሻእ… ሆኖም የሰው ፍላጎት ይታከልበታል። ለኛ ያልሆነ ነገርን በመፈለግ ውስጥ እንጠፋለን። አንዳንዴም መቋቋም እስኪያቅተን እንፈተናለን። አልፈን መውጣታችን፣ ለችግሩ ድል መንሳታችን አይቀርም። ውሉ ታግሰናል ወይ የሚለው ላይ ይሁንልኝ… በርግጥ አዎ እስኪያልፍ ያለፋል! ስቃዩን ህመሙን የምንችለው አይመስለንም። ግን መልካም ትግስት ጥሩ ድል ታስከትላለች። በቃ ከአንዳንዶች ስብእና ጉድለት እናጣለታለን። ግን እነዚያ ሰዎች ብዙም አይቆዩልንም። ገባኝ! ሁሉንም ሰማው የኔው ልዑል ሞቶብኛል። ዘው…😭ጂ ከኔ ተለይቶ ይሄዷል። ውስጤ ባዶ ነው… ለአንዲት ሴት አፍቅራ ካገባችው ሰው በላይ ለሷ ድንቅ ሰው የለም። የሀቢሌ ደግሞ…🤧ይለይ ነበር። በእንባ ብዛት ያባበጡ አይኖቼ ጥሎልኝ በሄዳት ውብ ልጁ እይታ ይፅናናሉ… እውነት ሀቢሌ ሞተ🥹… የኔ ሀቢል፣ የበድር ጨረቃ ፊት ባለቤት፣ ባለገራሚ የቂርኣት ድምፅ ባለቤት… የhigh School ደጋፊዬ፣ "አስዬ አገባሽ… 😁" አጠያየቁ ጆሮዬ ላይ ያቃጭላል… "የኔ ንግስት፣ ውዷ፣ ዘውጀቲ፣ ሀቢብቲ ፣ሃያቴ… እረ የኔው ይከብዳል😥😭… ያለ ሀቢል እንዴት…? እኮ እንዴት? ኢላሂን ለመንኩት ሰብርን ስተኝ። የምወደውን ማርልኝ። ካለሱ አጠንክረኝ። ካለሱማ አላገባም ብዬ ነበር ግን ያሰው በህልሜ አይቼው የነበረው ሰው ከሀቢሌ ጋር በህልሜ ዳግም መጡ…
*===*=====****
………"በቃ ቤት እንሂዳ ዘውጀቲ… "
"እሺ😍… "
after 5 Years
…………{ቃቢልም በውሳኔው በጣም ይናደዳል። ወደ አላህ ያቀረበው በጣም የወረደ ቁርባን በማቅረቡ" "ኩባን ምንድንው ኡሚ?" "ቁርባን😁… ሁቢ ቁርባን ምንድነው?" "እራስሽ ተወጪው😆😆 … … " "ብቻ ቁርባን ነዋ ሩቂ ደግሞ🤭………" "እንዴ እሷ ምናደረገች😆😆………" "ከዚያም ልጄየሱ መንቲያ እህት… ሀቢልን እንድታገባ ጀሊሉ ይወስናል። ቃቢል ግን በጣም እልኸኛ ነበር። ሄዶ ሀቢልን ገደለው… ግን መንቲያ እህቱ ፍፁም የሱ ልትሆን አልቻለችም። …… ከዚያም የኔ ቆንጆ እናታችን ሀዋ በጣም አዘነች። በጣም ተሰበረች። ግን ታገሰች… በሰብር አለፈችው። አላሁም ሌላ ልጅን ወፈቃት… ብዙ ነገሮችን ለዝርያዎቹ የሚያስተምር… ሀቢልን ላጣ ልቧ መፅናኛ አደረገላት።… ይሄ ልጅ ማን እንደሚባል ታውቂያለሽ? "
"አላውክም… ማነው ኡሚ?"
"ሩቂዬ የአዲሱ ወንድምሽ ስም… እህ? "
"😀ሺይፍ… "
"አዎ የኔ ቆንጂዬ የሀቢሌ ማስታወሺያ😘😘😘……… ልክ ነሽ…