╔═══❖•ೋ° °ೋ•❖═══╗
.......📓መጅኑኑ_ዲያሪ📓.......
╚═══❖•ೋ° °ೋ•❖═══╝
╔════•| ✿ |•════╗
#ክፍል_ 9⃣
╚════•| ✿ |•════╝
በህይወት ዘመኔ በሴት ልጅ ፍቅር ወድቄ እንደዚህ እበግናለሁ ብዬ አስቤ አላውቅም።መንገዱን እንደ እብድ ብቻዬን እያወራሁ ጨርሼ ቤት ገባሁኝ።ሰፈር ላይ ጠዋት እጥፍ ዘርጋ ብዬ ሰላም ብያቸው ያለፍኳቸውን ሰዎች ከሰዓታት በኋላ ብቻዬን እየተናገርኩ ወደ ቤቴ ስገባ ሲመለከቱ "ይሄ ምን አባቱ ጠዋት ጠዋት ቅዱስ ሲመሻሽ እርኩስ ይሆናል"ብለው የቡና መጠጫ እንዳያደርጉኝ ሰጋሁ።"ለካ ገና የ7ተኛ ክፍል ተማሪ ነኝ ማን ከቁብ ቆጥሮኝ የኔን ሁኔታ ይከታተላል"።ከቤት ገብቼ ብቻዬን አሰስ ገሰሱን ማሰብ ጀመርኩኝ።በቅጡ ስሟን እንኳ የማላውቃት ልጅ በቅናት ጨርቄን አስጣለችኝ።አይደርስ የለምና ሁለቱን የእረፍት ቀናት ከሀሳቤ ሳትጠፋ አለፍኳቸው።ሰኞ ወደ ትምህርት ቤት ገባሁ።ከክፍል እንደገባሁ ከአጠገቤ የምትቀመጠውን አፍራህ ብቻ ነበር ያገኘኋት።
ብዬ ፈገግታዬን ችሬያት ልቀመጥ ስል ተነስታ ተጠመጠመችብኝ።
በአፍራህ አዲስ የአይን አውጣነት ባህሪ ተደናገጥኩ።
ደግማ ጠየቀችኝ።
ከእቅፏ ወጥቼ አይኗን በግርምት ማየት ጀመርኩ።
ብላ ወደራሷ አይናፋርነት ተመልሳ ተቅለስልሳ ተቀመጠች።
ነገሩ አስቀይሼ ጠየቅኳት።
መቅለስለስ ጀመረች።
ከተግባባን በኋላ ስለኔ አንዳንድ ነገሮች ስለነገርኳት መርየምን በስም ታውቃታለች።
ብያት በእንግዳ ባህሪዋ ግራ እንደተጋባሁ ወጥቼ መርየም ጋር ሄድኩኝ።መርየምን ከክፍሏ ጠርቻት የሙስሊም ተማሪ ሴቶች ጀመዓ ላይ እንድትገባ ጠየቅኳት።
አለችኝ ፊቷን ቆምጨጭ አድርጋው።
አፌን በድንጋጤ ያዝኩት።
ብላ ምላሷን አውጥታብኝ ቆማ ወደምትጠብቃት ጓደኛዋ ሄደች።እኔም 'በህልሜ ምን ዘባርቄ ይሆን?' እያልኩ ወደ ክፍሌ ተመልሼ ገባሁ።ሀሳብ ጓደኛዬ ለብቻ መለፍለፍ አመሌ ሆነ።በየሄድኩበት የሚገጥመኝን ትንሽም ትልቅ ነገር እያስተነተንኩ ብቻዬን ማውራት ጀመርኩኝ።ወደ ክፍል ስገባ ጀለብያውን የሰጠኝ ልጅ እና የልቤ ቀማኛ ቦታዬ ላይ ቁጭ ብለው ከአፍራህ ጋር እያወሩ ነበር።ቀስ ብዬ ተጠጋኋቸው።
ብሎ አቀፈኝ።
አልኩት ጀርባውን ቸብ ቸብ እያደረግኩ።
ብሎ ወደወደድኳት ልጅ ጠቆመኝ።
ይቀጥላል .....❤️🔥
Like 90+♥️ካልሆነ ቀጣዩ ክፍል አይለቀቅም🚫