╔═══❖•ೋ° °ೋ•❖═══╗
.......📓መጅኑኑ_ዲያሪ📓......
╚═══❖•ೋ° °ೋ•❖═══╝
╔════•| ✿ |•════╗
#ክፍል_ 1⃣1⃣
╚════•| ✿ |•════╝
ህይወት እንደዚህ ናት።ሽንቁረ ብዙ፣አንዱ ሞላልን ስንል አንዱን የምታጎድል፣ከደስታ ጋር ተገናኘን ዛሬስ ቀን ወጣልን የፌሽታን ወገግ ልናይ ነው ስንል ተስፋችንን ባህር ዳርቻ ላይ እንደተቀመጠ ሻማ አጨልማብን ቀሪ ዘመናችንን ከዚህ ማጥ ለመውጣት ስንዳክር እንኖራለን።ከልፋቱ ጋር ትንሽ እድል የገጠመለት ይህን የዝቅታ ጉዞ ድል ነስቶ በዝቅታው ላይ ተንፈናጦ ከፍ ይላል።ከልፋት ጋር እጣፈንታ ያልገጠመለት ደግሞ ሲለፋ ይኖርና ከከፍታው ወጥቶ ብርሃኗን ለማየት ሲፍጨረጨር ወደ ዘላለማዊ ህይወቱ የሚሳፈርበት ትኬት ተቆርጦለት ከሞቱ መጥሪያ ደብዳቤ ይደርሰዋል።እኔም ከዚህ የተናነሰ ነገር አይደለም የደረሰብኝ።ለውጥ ላይ ነው፣አላህ ከፈቀደ ደግሞ ዲኔም ዱንያዬም ላይ ጠንካራ የመሆን ተስፋ አለኝ ብዬ ለዱንያው የቀለም ትምህርት አፍራህ ከምትረዳኝ ባሻገር ለቁርዓን ዓለም ጉዞዬ ደግሞ አዩብ ከትምህርት ቤት መልስ ከፍተኛ ሚና ይጫወትልኝ ነበር።ቀስዋ ደግሞ የልቤ ማረፊያ ለቀልቤ ሰኪናን መስጠት ከጀመረች ሰነባብታለች።ምንም እንኳ የልቤን ስሜት ባልገልፅላትም እሷን ሳያት የሚሰማኝ ደስታ ወደር አልባ ነው።እናቷን ለመጠየቅ በሄድኩበት አጋጣሚ ደግሞ ሳወራት ምን ያህል መፈቀር የሚገባት ልጅ መሆኗን ተረዳሁ።ከእለት ወደ እለት መውደዴ ሲፀናብኝና ከዛሬ ነገ እነግራታለሁ ብዬ ዳር ዳር ስል የአክስቴ ባል ማዕቀብ ሌላ ጭንቀት ፈጠረብኝ።በቀጣዩ ቀን አዩብን አግኝቼው ስለተፈጠረው ነገር በዝርዝር አስረዳሁት።
ፈገግ ብሎ ትከሻዬን ቸብ አደረገኝ።አዩብን ማማከር ደስ የሚለኝ ለዚህ ነው።ውስብስብ መስለው የታዩኝን ችግሮች እሱ በቀላሉ ሲፈታቸው ሳይ በአእምሮው ፈጣንነት አጀብ እሰኛለሁ።እሱ በነገረኝ መሰረት ቁርዓኔን ትምህርት ቤት እየቀራሁ 15 ጁዝ ያህል ተጓዝኩኝ።ቤቴ በምውልበት ጊዜ ሰዓቴን ለመግደለ በሚል እንደ ቀልድ ማንበብ ጀመርኩ።መፅሐፎች ወዳጆቼ ሆኑ።አንዳንድ ሰው እኛን ለመጣል የሚገፋበት ሁኔታ ከከፍታው ላይ ያስቀምጠናል።በጊዜ ሂደት በራሴ ላይ ከፍተኛ ለውጥ መመልከት ጀመርኩኝ።ከትምህርት ባሻገር የተለያዩ ልቦለድ መፅሀፎችና ሀይማኖታዊ መፅሀፎች ማንበብ ሱስ ሆነብኝ።የአክስቴ ባል ቅጣት ለኔ የወደፊት ህይወት መሰረቱን ጣለልኝ።ነገር ግን ከዚህ ሁሉ ነገር መሃል አንድ ነገር ሰላሜን ነሳኝ።እሱም የአክስቴ ልጅ መርየም ካንተ ፍቅር ይዞኛል የሚል ዱብ-እዳ ነበር።እኔ በዚህ ሰዐት ቀስዋ እና የወደፊት አላማዬን የሚጋፋ አንዳችም እንከን አልሻም ነበር።ይሄን ነገር በውስጤ ይዤ ስብሰለሰል ቆየሁ።ቤት ውስጥ እሷ እኔን ለማሳሳት የምታደርጋቸው ነገሮኝ የኔን ስቃይ አበዙት።ሸሽቼ እንዳልወጣ መሄጃ የለኝም።ከቤት ወጥቼ እፎይ እንዳልል መውጣትን በአባቷ ተከለከልኩ።ይህን ነገር ለማንም ሳልናገር በውስጤ አምቄ ያዝኩት።አንድ እሁድ ቀን እኔ መኝታ ቤት ቁጭ ብዬ እያነበብኩ እሷ ሻወር ወስዳ ገባች።እኔም ፊቴን ወደ ግድግዳው አዞርኩኝ።ፀጉሯን በፎጣ እያደራረቀች
አለች
ከአልጋዬ ወርጄ በንዴት ከፊቷ ቆምኩኝ
ብላ ለመሳም ስትጠጋኝ በእልህ በጥፊ አጮልኳት።ጩኸቷን አቀለጠችው።የምገባበት ጠፋኝ።
ይቀጥላል .....❤️🔥
Like 100+♥️ካልሆነ ቀጣዩ ክፍል አይለቀቅም🚫