╔═══❖•ೋ° °ೋ•❖═══╗
.......📓መጅኑኑ_ዲያሪ📓......
╚═══❖•ೋ° °ೋ•❖═══╝
╔════•| ✿ |•════╗
#ክፍል_ 1⃣2⃣
╚════•| ✿ |•════╝
መርየም ላይ በአጭር ጊዜ ውስጥ የባህሪ ለውጥ ማየቴ እኔንም አስደነገጠኝ።እንደ እህቴ የማያት መርየም ዛሬ ላይ ተቀይራ ወደድኩህ ማለቷ ለኔ ከእብደት የተለየ ነገር አልነበረም።ለመሳም ስትታገለኝ መምታቴ ተገቢ ባይሆንም በዚያን ወቅት ከዚህ ውጪ ሌላ ምርጫ አልነበረኝም። እሷም መጮህ ጀመረች።አክስቴን ጨምሮ ሌሎች የጊቢ ሰዎች ተሯሩጠው በሩን ከፍተው ሲገቡ እኔ ባለሁበት ላብ ሰመጠኝ።ጥፋቱ የሷ ቢሆንም በዚህ ወቅት እሷ ሴት በመሆኗ ብቻ ተሰሚነቷ የጎላ ነው።ከአልጋው ላይ ጥቅልል ብላ እየጮኸች ታለቅሳለች።አክስቴን ጨምሮ ይዘዋት ምን እንደሆነች መጠየቅ ጀመሩ።የኔም እጅ መንቀጥቀጥ ጀመረ።ይህ ነው ተብሎ የማይነገር እውነትን ይዤ ለመናገር አንደበቴን የማላዝበትን ነገር ከአሁን አሁን አፈረጠችው እያልኩ በሰቀቀን መነመንኩ።ከአክስቴ ቀጥሎ ጩኸቷን ሰምተው 'የገቡትም ምን ሆነሽ ነው' እያሉ ሲያስጨንቋት
ብላ የእግሯን ጣቶች ይዛ ማልቀስ ጀመረች።
እያሉ የመጡት ሰዎች እያጉረመረሙ ወጡ።እክስቴም ከአልጋው ላይ ቁጭ ብላ
በመርየም ቅጥ የለሽ ለቅሶ ብትናደድም ከፊቷ ላይ ቦለል እያሉ የሚወርዱ እምባዎችን ስትመለከት የእናትነት አንጀቷ አላስችል ብሏት ተቀመጠች።
ብላ ቆጣ አለቻት።
አልኳት።አክስቴ ቋሚ ስራ ስለሌላትና የሱም ስራ ስለተቀዛቀዘ ልብስ በማጠብ ላይ ነበረች።አክስቴ ስትወጣ እኔም ተከትያት ወጣሁ።አጠገቧ ቁጭ ብዬ እያወራኋት ስለብዙ ነገር አንስተን ማውጋት ጀመርን።
ብላ ወደኛ የምትመጣውን መርየምን ገርመም አደረገቻት።
ብዬ ስቄ ሳያት በግልምጫ አፈር አብልታኝ ከባልዲ ውስጥ ጆግ ወስዳ እየተመናቀረች ሄደች።አክስቴም በደንብ ካጤነቻት በኋላ ወደኔ ዞር ብላ እስከ ክርኗ በአረፋ የተለወሰውን እጇን ሞዠቅ ሞዠቅ አድርጋ
ብዬ የያዝኩትን መፅሀፍ ከፈት አደረግኩት።ወዲያው የአክስቴ ባል አብራር ፈገግ ብሎ በሩን ከፈት አድርጎ ገባ።አጎንብሳ ልብስ የምታጥበዋን አክስቴን ቀና አድርጎ ግንባሯን ግጥም አድርጎ ሳማት እኔም ባለሁበት ፈገግ ብዬ አቀረቀርኩ።
አክስቴ ብቻዋን የቤቱ ወጪ እንዳናወዛት በሚያሳብቅ ሁኔታ ደስታ ውስጥ ገባች። አብራር ወደኔ ዞር ብሎ