Ethiopia Vacancy


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Inglizcha
Toifa: Martaba


Apply using Email/Online/POBox
ማስታወቂያ ለማሰራት ከታች ባለው አድራሻ ያግኙን
🅐🅓🅜🅘🅝 👉 @Yatabena_2022

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Inglizcha
Toifa
Martaba
Statistika
Postlar filtri


Y.W dan repost
የ1000 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 9 ደቂቃ ብቻ ነው የቀራው። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ 🏃‍♀️🏃‍♂️

https://t.me/+16JzZ3PVTEo5NmFk


አዲስ የኢትዩጲያ ሆር ፊልም ወጣ ወጣ ወጣ ይላል ፊልሙን ለማግኘት ቶሎ በሉ
👇👇👇👇👇👇




🌕Graduate Trainee (IFB)

🌕Wegagen Bank SC

🌕Bachelor’s Degree in Management, Business Administration, Economics, Accounting, Banking and Finance, Marketing and other Banking business related - 0 year

🌕CGPA 2.75 and above
🌕Only 2023 & 2024 graduates
🌕Age < 25
🌕Exit exam result ≥ 50
🌕COC(for level IV) is mandatory
Knowledge of Shari’ah law and principles pertaining to Interest Free Banking Operation is required and compulsory

🌕Open until 11-March-2025

🌕Place of Work:  Newly opening Branch under Bahir Dar District (Wegagen Amana Kemisse Branch)

🌕Send applications with CV and copy of testimonials through:
https://vacancy.wegagenbanksc.com.et:9090


ቪዥን የአመራር ማጎልበቻ ድርጅት የግለሰቦችን ፣ ቡድኖችንና ድርጅቶችን የአመራር ብቃት ለማጎልበት እና የአመራር አቅማቸውን ለማስፋት እየሰራ ነው። ውጤታማ አመራር ራስን በትክክል ከማወቅ እና ከመምራት ይጀምራል። አንድ ሰው ቤተሰብን ፣ ማህበረሰብን ፣ ሠራተኞችን ፣ ሱፐርቫይዘሮችን ፣ መምሪያን ወይም አንድ የሥራ ክፍልን ፣ ቢዝነስን ወይም ድርጅትን በጥቅሉ ሌሎችን በተሳካ ሁኔታ ከመምራቱ በፊት ፣ ራሱን በትክክል እና በብቃት መምራት አለበት። በአጭሩ በአንድም ይሁን በሌላ አውዱ ይለያይ ይሆናል እንጂ ከመሪነት የሚያመልጥ ሰው በምድር ላይ የለም ለማለት የሚያስደፍረው አንድ ሰው ቢያንስ ራሱን ይመራል። ሁሉም ሰው መሪ ከሆነ ደግሞ ስኬታማ መሪ መሆን አለበት። ስኬታማ መሪ ለመሆን ደግሞ በቂ የአመራር እውቀት ፣ ክህሎት ፣ ልምድ እና አዎንታዊ አመለካከት ያስፈልገዋል ማለት ነው። ይህ መርህ የሚያሳየው ምን ያህል የአመራርነት ስልጠና ፣ ማማከር እና ኮቺንግ /የተግባር ስልጠና/ ለሁሉም ሰው አስፈላጊ እንደሆነ ነው። ስለዚህ በአመራር ማጎልበቻ ላይ ኢንቨስት በማድረግ ሙሉ አቅምዎን አውጥተው እንዲጠቀሙ እና ይህን ወሳኝ የግልና የሙያ ማጎልበቻ ሥራ ችላ በማለት ከሚደርሱ ችግሮች ይርቁ።

ተደራሽ ለመሆን ሲባል ፣ ቪዥን የአመራር ማጎልበቻ ድርጅት በአካል ፣ ኦንላይን እና ድብልቅ የአገልግሎት አሰጣጥ አቀራረቦች ጥራት ያለው አገልግሎት እየሰጠ ይገኛል። የግል ውጤታማነትዎን ለማሻሻል ፣ የቡድንዎን አፈጻጸም ለማሳደግ ወይም በድርጅትዎ ውስጥ አዎንታዊ ለውጥና ተጨባጭ ውጤት ለማምጣት ቢፈልጉ ፣ ፍላጎትዎን መሠረት ያደረጉ ሁሉን አቀፍ አገልግሎቶቻችንን እነሆ ብለናል።

ስለዚህ የግል ህይወትዎን ፣ የአመራር ዘይቤዎን ፣ ቢዝነስዎን ወይም ድርጅትዎን ለመለወጥ ዝግጁ ከሆኑ ፣ ፈጥነው ወደ ቪዥን የአመራር ማጎልበቻ ድርጅት በመምጣት አገልግሎታችንን እንዲያገኙ እንጋብዝዎታለን። ለበለጠ መረጃ በ 0940145151 ይደውሉልን።

ማለም ፣ ማመን ፣ ማሳካት!
ተረፈ ፍቅሩ
የአመራር አሰልጣኝና አማካሪ


🌕የሽያጭ  ሰራተኛ - የታሸገ ውሃ ስርጭት
 🌕ቦታ፡ ላፍቶ አካባቢ
🌕ደሞዝ፡ 5,000 ብር + ኮሚሽን + ሌሎች
🌕የታሸገ ውሃ ስርጭታችንን በላፍቶ አካባቢ ለማስፋፋት ተነሳሽነት ያለው/ያላት እና  አዳዲስ ደንበኞችን ለማግኘት, ግንኙነቶችን ለመጠበቅ እና ሽያጮችን ለመጨመር ሃላፊነት አለባት/አለበት
🌕መስፈርቶች፡
👉 በቂ የሽያጭ ልምድ ያለው/ያላት
👉በቂ ዋስትና ማቅረብ የምትችል/የሚችል
👉 ጠንካራ የግንኙነት እና የድርድር ችሎታዎች ያለው/ያላት
👉በተናጥል የመሥራት እና የሽያጭ ግቦችን የማሳካት ችሎታ ያለው/ያላት
👉 አካባቢውን በደንብ የሚያውቅ/የምታውቅ
👉 ደመወዝ 5,000 እንደየሁኔታው የሚያድግ
👉 በእያንዳንዱ ሽያጭ ላይ ኮሚሽን (ተጨማሪ ሽያጮች = ተጨማሪ ገቢዎች!)

👉ፍላጎት ያላት/ያለው በቴሌግራም/ዋትስአፕ ላይ መልእክት ወደ [0911782901] መላክ ይችላል::


🌟Cashier Accountant -Receptionist

🌟Droga Pharma PLC

🌟Diploma In Accounting and Finance / Diploma in Management

🌟Requirement Skill
-Effective communication and sociability
-Active listening
-Accounting

🌟Open until 9-March-2025

🌟Quantity: 2

🌟Submit application letter, CV, Educational data and work experience on DagmawitG@Drogapharma.com

- Make sure to write the title on the Subject line


🏥Customer Service Officer

🏥Teklehaimanot General Hospital

🏥BA Degree in Management
- 0 Years and above

🏥Requirement Skill
-Customer Relationship -Management (CRM)
-Communication

🏥Desired Skill
-Customer Relationship Management (CRM)

🏥Open until 16-March-2025

🏥Submit CV & copies of other pertinent documents to HR Department, office No 502/5th Floor

🏥Duty station : Addis Ababa

🏥Address: Sumale Tera

🏥E-mail: 
teklehaimanothr@gmail.com

☎️
0111560492  
📲 0996979838


⭕️ Store Keeper

⭕️ MCM Comprehensive Specialized Hospital (Korean hospital)

⭕️ Degree in Management, Accounting, Business or Public Administration or any other social field - 0-2 Years of work experience

⭕️ Open until 4-March-2025

⭕️ Working Station & Required Number
-1 Mojo (East Shewa Oromia Region)
-2 Addis Abeba
-3 Dire Dewa
-3 Lemi North Shewa Amhara region

⭕️ Submit application together with a non-returnable CV and photocopies of credentials including transcripts to MCM CSH (Korean Hospital) Human Resource Department in person


🌎ጁኒየር አናሊስት

🌎የኢትዮጵያ መድኃኒት ፋብሪካ

🌎በፋርማሲ የመጀመሪያ ዲግሪና ዐ /ዜሮ/ አመት የሥራ ልምድ ወይም በኬሚስትሪ የመጀመሪያ ዲግሪና በመድኃኒት ጥራት ምርመራ ዐ1 /አንድ/ አመት የሠራ/ች

🌎እስከ 4-March-2025

🌎የሥራ ቦታ : አዲስ አበባ

🌎በሣር ቤት መስመር ከብሥራተ ገብርኤል ቤተክርስቲያን ወረድ ብሎ ካለው የትራፊክ መብራት በስተቀኝ በኩል በአክሲዮን ማህበሩ ፐርሶኔል ኦፊሰር ቢሮ በመቅረብ  የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ   ማመልከት

☎️ ዐ113 711ዐዐዐ
☎️ ዐ113 717788


🌓Store Keeper

🌓Ovid Trade House

🌓Diploma or BA degree in Supply Chain Management, Logistics, Business Administration, or a related - 1-3 years experience

🌓Requirement Skill
- Active listening
- Communication
- Account management

🌓Open until 28-March-2025

🌓Please submit CV as a single PDF file to hr@ovid-tradinghouse.com
- Ensure you mention the position


#71_Accountant_wanted.

👉Washington HealthCare Plc (WHC)

👉Junior Accountant

👉Bachelor’s degree in accounting or accounting and finance with 1-2 years of experience

👉Open 7-March-2025

👉Quantity:71

👉Apply through below link:
https://ethiojobs.net/job/PisP61GUkr-junior-accountant-re-advert


🖱Junior Call Operator

🖱Rohlet Trading PLC

🖱BA Degree) in Computer Science - 0-1 year

🖱Open until 28-February-2025

🖱Address: Mekanisa, Mekane Eyesus Building 2nd Floor in front of amigo cafe, Addis Ababa
🖱Email: abrehamyalewmelak@gmail.com/rohlet.tradingplc@gmail.com

☎️ 0113854335
📲 0979474051
📲 0940685724


🌕IT Support Officer

🌕Osaka Steel PLC

🌕Degree in IT( Computer Science) - 0 year

🌕Open until 4-March-2025

🌕Quantity: 2

🌕Place of job: Legatafo

🌕Apply and compete by submitting their credentials via online by below link:

https://ctc.edu.et/portal//form/vacancy

📲 0949252525
📲 0948363636


🌎Ahadu Bank S.C

🌎Junior Digital Application Officer

🌎BSC, BA in Computer Science, Computer engineering, Information system, Information technology, MIS or related - year of experience in relevant position in the banking industry
Requirement Skill
-Application Programming Interface (API)

🌎Open until 24-February-2025

🌎Apply via the following link only:

https://forms.gle/KZbmAZVgRs7D1rbQ6

☎️ +251-11-5-260-795


👉Secretary

👉Saditra Trading PLC

👉በቢሮ አስተዳደር፣ በሴክሬታሪያል ሳይንስ ወይም በተመሳሳይ የሙያ መስኮች በዲፕሎማ ወይም በመጀመሪያ ዲግሪ - 2/0 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት

👉Open until 25-February-2025

👉የስራ ቦታ፡  ዱከም/ገላን በሚገኘው የድርጅቱ ፋብሪካ

👉የትምህርት ማስረጃና የሥራ ልምድ ዋናውን እና ፎቶ ኮፒውን በመያዝ ቦሌ ደምበል ህንፃ (በተሸከርካሪ ፓረኪንግ መግቢያ በር ገብተው ከድሮው የደምበል ህንፃ በስተጀርባ በኩል በተሰራው አዲሱ የደምበል ህንፃ 3ኛ ፎቅ ላይ) በሚገኘው የድርጅቱ ዋና መስሪያ ቤት በአካል በመገኘት መመዝገብ ወይም

👉በኢ.ሜይል፡- HRsaditra@abemindustries.com

-በኢሜል ለምታመለክቱ ተወዳዳሪዎች “Subject” የሚለው ላይ የምታመለክቱበት የስራ መደብ በግልጽ መመልከት አለበት::

📲 0991741010


#32_Professionals_wanted

Junior Technician

⚙AMG Steel Factory

⚙Level II & III in General Fabrication, Mechanic & Machine Drive, Electricity - 0 year

⚙Apply until 28-February-2025

⚙Quantity: 32

⚙Working place: Addis Ababa

⚙Apply with this linkhttps://www.amgholdingsplc.com/jobs/

📲 0970-71-88-69

📲 09-29-93-28-00


🌓የማተሚያ ማሽኖች ኦፕሬተሮች

🌓Teddy Studio

🌓በእነዚህ ዘርፎች ከእኛ ጋር ለመስራት ፍልጎቱ ካለዎ ዝርዝር መስፈርቶችን እና እንዴት ማመልከት እንደሚችሉ ከድረገፃችን https://ethiopianfilmoffice.com ሙሉ መረጃውን ያገኛሉ

🌓ብዛት: 3

🌓እስከ የካቲት 28/2017

🌓የስራ ማመልከቻዎትን፣ የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃዎችዎን በድረገፃችን https://ethiopianfilmoffice.com ላይ በተጠቀሰው የኢሜይል አድራሻ ይላኩልን፤ እኛም ውጤቱን በዚያው መንገድ እናሳውቅዎታለን

🌓አድራሻ: መስቀል አደባባይ ከራንዴቩ ካፌና ሬስቶራንት ጀርባ በሚገኘው ህንጻ 5ኛ ፎቅ

📲 +251911217291


🌟Customer Service Officer

🌟Hijra Bank S.C

🌟Bachelor’s degree in Accounting, Management, Economics, or related -2 years of Banking Operation experience. Knowledge of IFB will be advantageous

🌟Open until 15-February-2025

🌟Duty station:
Ajbar, Chefa, Dessie, Dire Dawa, Jigjiga, Bedele, Addis Ababa, Weliso, Alamata, Omo Nadda,

🌟Submit their application letter, updated resume/CV, and Educational Certificates using below link:
https://forms.gle/Mt1u3qvWyaDsZcGQ8


🌕Office Assistant

🌕Get-As International PLC

🌕University degree or professional diploma in the field of Secretarial Science and office management, Business Administration, Management or similar - 2 years experience
🌕Requirement Skill
-Office suites (MS Office, iWork)
-Scheduling
-Teamwork
-Communication
-AutoCAD or Civil 3D

🌕Open until 10-March-2025

🌕Submit in person non-returnable application, with CV and copies of relevant documents via by physically around MinT /Ministry of Innovation and Technology/ Get-As international p.l.c or
🌕 Email: info@getasinternational.com

☎️ 0111-55-74-85
☎️ 011155-74-86

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.