ይህንን ያውቃሉ ⁉️
ሀገራችን ኢትዮጵያ ላይ ግብ ማግባት የሚቀናው የቀድሞው ናይጄሪያዊ የአጥቂ መስመር ተጫዋች ኢማኑኤል ኤሜኒኬ ከእግር ኳሱ በተጨማሪ አንድ የሚታወስበት አስገራሚ ድርጊት አለ ... እሱም እ.አ.አ 2013 ላይ የሀገሪቷን የቁንጅና ውድድር ( Miss nigeria ) ተብላ ከተመረጠቸው ሴት ጋር ትዳር ይፈፅማል .... ነገር ግን ይህ ትዳር የቆየው ለአንድ አመት ብቻ ነበር ኤሚኒኬ 2013 ላይ ያገባትን ሴት 2014 ላይ ይፈታታል ይህንንም ያደረገው Miss nigeria 2014 ተብላ የተመረጠችውን ሴት ለማግባት ብሎ ነበር 😏
🫢
@KE_ALEM_DINKADNK