ይህንን ያውቃሉ ⁉️
ከላይ በምስሉ ላይ የምታዩት ብዙዎቻችሁ የማታውቁት እንስሳ " Okapi " ተብሎ የሚጠራውን የዱር እንሰሳ ሲሆን በአፍሪካ ውስጥ በኮንጎ ሰሜን ምስራቅ የኢቱሪ ደኖች ውስጥ ብቻ የሚገኝ ብርቅዬ እንስሳ ነው .... ይህ እንስሳ ለመጀመሪያ ጊዜ የተገኘው እ.አ.አ 1901 ሲሆን አፈጣጠሩ እንዴት እንደሆነ አልተረጋገጠም ሳይንቲስቶችም በቀጭኔ እና በሜዳ አህያ መካከል ያለ የፍቅር ታሪክ ውጤት ይመስላል ብቻ ነው ያሉት 😐
@KE_ALEM_DINKADNK