#ይህንን_ያውቃሉ ?
በጃፓን ሀገር አዲስ አስፈሪ የስፖርት ውድድር ታይቷል ፤ ይህም ውድድር አንድ ሰው በአውሮፕላን 3000 ሜትር ከፍታ ላይ ይወጣል ከዛም ከአውሮፕላኑ ውስጥ ፓራሹት ይለቀቃል ፤ ፓራሹቱ ከተለቀቀ በኋላ ተወዳዳሪው ከዛ ከፍታ ላይ በመዝለል በፍጥነት መሬት ሳይደርስ ፓራሹት መያዝ አለበት ፤ ነገርግን ሰውዬው ፓራሹትን መያዝ ካልቻለ ህይወቱ ያልፋል ማለት ነው ።
የውድድሩ ዋና አላማ ሰዎች አንድ ነገር በፍጥነት መስራት እንዲችሉ በማሰብ እንደተዘጋጀ ተዘግቧል ።
አይ የጃፓን ቀልድ !;😂
@KE_ALEM_DINKADNK @KE_ALEM_DINKADNK