ይህንን ያውቃሉ ⁉️
ከላይ በምስሉ ላይ የምትመለከቷት እንስት " አይሪና ሻይክ " ትባላለች ታዋቂ ሩስያዊት ሞዴል ስትሆን ከ እ.አ.አ 2010 እስከ 2015 ድረስ ከእግርኳሱ ኮከብ ክርስቲያኖ ሮናልዶ ጋር በፍቅር ግንኙነት አብረው ቆይተዋል .... አይሪና በጣም ከምትታወስበት እስገራሚ ክስተት አንዱ እና ዋነኛው 2015 ላይ ከሮናልዶ ጋር በሚለያዩ ግዜ ወደ ኢንስታግራም ገጿ በመግባት ከሱ ጋር የተነሳችውን ፎቶ በመደለት ለተከታዮቿ " እኔን Follow የምታደርጉኝ የሮናልዶ ፍቅረኛ ስለነበርኩ ብቻ ከሆነ Unfollow አድርጉኝ " በማለት ትፖስታለች .... እንዲ ብላ በፓሰተች በ 24 ሰአቶች ውስጥ ብቻ 11 ሚልየን ሰው Unfollow አድርጓታል በዚህም እስካሁን ሪከርዱን ይዛዋለች ☺️
@KE_ALEM_DINKADNK