ልጁ: አግቢኝ ?💑
ልጅቷ: ቪላ ቤት አለህ?🏠
ልጁ: የለኝም
ልጅቷ: ዴክስ መኪና አለህ?🚗🚗
ልጁ: የለኝም
ልጅቷ: ደሞዝህ ስንትነው?
ልጁ: ደሞዝም የለኝም ግን......
ልጅቷ: ግን ምናምን አልፈልግም ዞር በል ከፊቴ (ደፋር ምንም ሳይኖረው ሊያገባኝ ይፈልጋል እንዴ!)
ልጁ: (በውስጡ ለራሱ)
ቪላ የለኝም ግን G+3🏬🏬 ህንፃ ቤት አለኝ, ዴክስ መኪና🚗🚗 የለኝም ግን
ሊሞዚን መኪና አለኝ, ደሞዝ የለኝም #ምክንያቱም የራሴ ድርጅት🏦🏦
ነው!...... ወይኔ! አይ ሴቶች