Buna Tech ቡና ቴክ dan repost
*⃣ የጎግል (Google) አስገሪሚ እውነታዎች..!"
↪️ ክፍል አንድ
➡️ አይበለውና አንድ የድርጅቱ ሰራተኛ ከዚህ ዓለም በሞት ቢለይ የሟቹ የትዳር አጋር በየወሩ ከደሞዙ 50 በመቶውን ለ10 ዓመት ያክል መውሰድ ትችላለች።
➡️ ጎግል ካምፓኒ ባለባቸው አካባቢዎች የሚኖሩ ህብረተሰቦች ነፃ የኢንተርኔት አገልግሎት ያገኛሉ።
↪️ ይቀጥላል!!
☑️ #ምንጭ: ሳይንስኛ መፅሐፍ
#Share_x5
#Join
@bunatech
@bunatechdiscussion