Buna Tech ቡና ቴክ dan repost
Meta ይቅርታ ጠይቋል።
ከትናት ጀምሮ የሚረብሹ የተለያዩ ቪዲዮዎች reels ላይ በመምጣታቸው ምክንያት ብዙዎች X ላይ በመውጣት ሲነጋገሩበት ነበር። ይህንንም ችግር አሁን እንዳስተካከለው Meta አስታውቋል። በይፋም ይቅርታ ጠይቀዋል።
እኔ እራሴ check እንዳደረኩት Instagram reels ላይ ቪዲዮዎች ቢስተካከሉም የተለያዩ ችግሮች (bugs) ግን አሁንም አሉ።
ለምሳሌ
⚫ሁለት ወይም 3 ጊዜ scroll ካደረጋችሁ በኋላ scroll ማድረግ አትችሉም stack ያደርጋል።
⚫አንዳንድ ቪዲዮዎች ድምፃቸውን መዝጋት አትችሉም። አፕሊኬሽኑን ብትዘጉት እራሱ ድምፁ አይጠፋም። ስልካችሁን restart ወይም ዳታ እያበራችሁ ማጥፋት ይኖርባችኋል።
እናንተ ምን አስተዋላችሁ?