Zemedkun Bekele (ዘመዴ) dan repost
የውባንተ ልጆች 💪💪🏿💪
"…ጫጫታውን እርሱት፣ የእስኳድን አልሞት ባይ ተጋዳይነትንም ኢግኖር ግጩት። የሌቦቹን፣ የዘራፊዎቹን የጎንደር ስኳድ የፋሕፍዴኖችንም ካፈርክ አይመልሰኝ ዓይን በጨው ታጥቦ እዬዬንም አቆዩት። ለማንኛውም በስኳድ የተዘረፈው የሕዝብ ገንዘብ በቁርጠኞቹ እና በታማኞቹ፣ በጀግኖቹ በሜጀር ጄነራል ውባንተ አባተ ልጆች፣ በአርበኛ ባዬ ቀናው የሚመራው በዐማራ ፋኖ በጎንደር የጉና ክፍለ ጦር ስማዳ ሀገረ ቢዘን ብርጌድ ተጋድሎ እነ ጤና ረዳት ኢያሱ የዘረፉት ብር ለተዘረፉት ሁሉም ባንኮች በይፋ የሃገር ሽማግሌዎች በተገኙበት ተመልሷል። ገንዘቡ ለመመለሱም ባንኮቹ ለዐማራ ፋኖ በጎንደር ለጉና ክፍለ ጦር ስማዳ ሀገረ ቢዘን ብርጌድ በማኅተም የተደገፈ ማረጋገጫ ባንኮቹ አስረክበዋል።
"…ኡጋንዳ ተቀምጦ ፀረ ዐማራ ፋኖ ቅርሻቱን ከሚተፋውና የዲኤምሲ ሪልስቴት ተከፋዩ የጎንደር ስኳድ መርዘኛ ቃልአቀባይ ከጊንጡ በለጠ ካሣ ጀምሮ፣ የእነ ፓስተር ምስጋናው አንዱዓለሙ ቡድን ጭምር ያዘጠዘጡበትን ማዘጥዘጥ በነገው ዕለት አፈር ከደቼ እናበላዋለን።
"…የሀገር ሽማግሌ ወጥቶ፣ ቄስና ሼክ ተግተልትሎ፣ የስኳድ መዓት ከዓለሙ ላይ ሁሉ ደውሎ ጨቅጭቆ፣ የዛሬን ከውርደት እንዳን፣ ገንዘቡ ይመለስ፣ በእነዚህን ውርደታሞች ላይ ግን ክንድን ማሳረፍ ጥቁር ጠባሳ ይጥልብናል እና እንደሚሆን አድርገን ገበናችንን እኛው በእኛው እንሸፍነው ተብሎ ከመረሸን፣ ከመደምሰስ ያመለጡትን ሌቦች እንደጀግና ቆጥሮ ወደሚዲያ በማምጣት በሕዝቡ ጆሮ ላይ ጀግና ጀግና ማጫወቱም ይብጠረጠራል። ለዛሬ የደቡብ ጎንደር የሀገር ሽማግሌ አስመልጦሃል። አትርፎሃል። ግን የትአባክ እንደምትደበቅ ውሎ ሲያድር የሚታይ ነው። አይነጋ መስሏት ከቋት ካካ አደረገች አለ አጎቴ ሌኒን። ዲን አባይነህም አትቸኩል።
• ብራቮ የውባንተ ልጆች። ብራቮ 💪✊