B
Betselot
ኢትዮ ግጥም እና ፍልስፍና ethio poem&philosophy dan repost
Code 2
ሚስት ከመሞቷ በፊት ባሏን እንዲህ ብላ ጠየቀችዉ "እኔ ከሞትኩ በኋላ ሌላ ሚስት ታገባለህ"? የቀብርሽ አፈር እስከሚደርቅ ድረስ በፍፁም አላገባም አላት። እሷም ማናችንም ወደማንቀርበትከእለታት በአንዱ ቀን አረፈች።
ከጊዜያት በኋላ ማግባት ፈለገና ቃሉን ለመሙላት የሚስቱ መቃብር አፈር መድረቅ አለመድረቁን ለማወቅ ሲሄድ... አልደረቀም እርጥበት አለዉ በሁለተኛዉም ቀን በሶስተኛዉም ቀን እርጥብ ነው። እዲህ እያለ ለ13 አመታት በሙሉ ሁሌ የቀብሯ አፈር እርጥበት እንደያዘ ነዉ።
እሱም በቃሉ መሰረት አላገባም አንድ ቀን ከወትሮ በተለየ ጎህ ከመቅደዱ በፊት ወደ መቃብሯ ቢሄድ ወንድሟ የመቃብሯን አፈር ዉሀ እያጠጣዉ ተመለከተ በአግራሞት ደርቆዐቀረ "ለምን"? ብሎ ጠየቀ። ወድድሟም እንዲህ ሲል መለሰ እህቴ ከመሞቷ በፊት በህይወት እስካለሁ ድረስ ሁሌ ጎህ ሳይቀድ መቃብሯን ዉሀ እንዳጠጣዉ በኑዛዜ መልኩ ቃል አስገብታኛለች ለዛ ነው ሁሌ ከመንጋቱ በፊት ውሃ እማጠጣው ሲል መለሰለት።
ባልም በሃዘን ውስጥ ሁኖ ከዚህ በኋላ ቃልህን እኔ እፈፅማለው በማለት ከዛ ቀን ጀምሮ የመቃብራን አፈር እራሱ እያጠጣ አመታቶች ነጎዱ በመጨረሻም የሂወት ሰሌዳዉ አበቃና ለፍቅሩ ታማኝ እንደሆነ እሱም ሞተና ተጎራበታት... እናም አፍቃሪዋ ሞታም ፍቅሯን ለማንም ሳታስነካ ዝንተዓለም የራሷ ብቻ አድርጋ ያዘችዉ። ፍቅር እንዲህ ነው😍😘
✍ Tigist
#ከወደዱት ለወዳጅ ዘመድዎ #share @Qdist
Join&share 👉
@Qdist
@Qdist
@Qdist
For any comment&question ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት 👉 @e_t_l_bot