Buna Tech ቡና ቴክ dan repost
✅ያውቁ ኖሯል ?
✅በአለማችን ከ2 ትሪሊዮን ዶላር በላይ ወደ አደገኛ ሀከሮች ኪስ በህገወጥ መንገድ በ Internet አማካኝነት ገብቷል !
✅ወደ ፊትም ይህን መሰል ጥቃቶች ለመከላከል የተማረ የሰው ሀይል ያስፈልጋል፡፡
✅በተደረጉ ጥናቶች በነጮች 2021 በመረጃ ደህንነት እና ጥበቃ (Cyber Security ) ዘርፍ ከ3.5 ሚሊዮን በላይ ክፍት የስራ ቦታዎች ይኖራሉ ተብሎ ይታሰባል፡፡
✅እና ዝግጁ ናችሁ??