Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ dan repost
ኡስታዞች ታዘብኳችሁ😳
"በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ደራ ወረዳ ገንዳ አረቦ ተብሎ በሚጣራው አካባቢ ከሀጂ አህመድ መስጅድ በታጣቂዎች ታግተው የነበሩት የሀጂ አህመድ መስጅድ ኢማም ሼይኽ ሙሀመድ መኪን ሸይኽ ሙሀመድ አሪፍ አብረዋቸው ታግተው ከነበሩት 12 ቤተሰቦቻቸው ጋር ተገደሉ።" የሚለው ዜና ከተሰማ በኋላ ስለ እኝህ ታላቅ አሊምና ቤተሰቦቻቸው በግፍ መገደል ማን ምን አለ ብዬ መጀመሪያ የታዋቂ ኡስታዞቻችንን ገፆች አየሁ።ማንም ምንም አላለም።የሱቢሂ ሰላት አሰግደው ሲመሱ ከእነ ቤተሰቦቻቸው ለተገደሉ አሊም "አላህ ይራህማቸው" ማለት ማንን ይጎዳል? ገረመኝና ኡስታዞችን ታዘብኳቸው።ካላመናችሁኝ ገፆቻቸው ግቡና እዩት።
የዜናው ዝርዝሩ 👉https://t.me/wasulife/34291
⬇️⬇️⬇️ ቤተሰብ❤ ⬇️⬇️⬇️
በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4